Holistic Bible College

Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion

📞Addis Ababa +251919741700 💬 @infohbc
📞Hawassa +251961416796 💬 @infohbchawassa
📞Afaan Oromo +251955454574 💬  @hbcafaanoromo
📞Free Certificate +251964773877 💬 @hbcfreeclass
🎓Online Learning 👉www.my.holisticbiblecollege.com

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter

ውድ የሆሊስቲክ መጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ተማሪዎች እና ወዳጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

🖨Register 👉www.my.holisticbiblecollege.com/student/register

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
---------------------------------------------------
📞Addis Ababa +251919741700 💬 @infohbc
📞Hawassa +251961416796 💬 @infohbchawassa
📞Afaan Oromo +251955454574 💬  @hbcafaanoromo
📞Free Certificate +251964773877 💬 @hbcfreeclass
🎓Online Learning 👉www.my.holisticbiblecollege.com
📱Telegram👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

🤳ጥያቄ 7 መንፈሳዊ ውጊያ ላይ በአሸናፊነት ለመመላለስ
Poll
  •   ዲያብሎስን መቃወም
  •   ወደ እግዚአብሔር መቅረብ
  •   በእምነት መጽናት
  •   ሁሉም መልስ ነው
350 votes

4.3k 0 8 45 111

ስኬታማ አገልግሎት.pdf
5.8Mb
📔ርዕስ፦ ስኬታማ አገልግሎት
👤ጸሐፊ፦ ከበደ በከረ

መጽሐፍትን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@holisticbiblecollege
@holisticbiblecollege

8k 0 76 5 64

Free online certificate class graduate testimony
Wondimagegn Bergene from Wolaita Sodo

🖨Register 👉www.my.holisticbiblecollege.com/student/register

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
---------------------------------------------------
📞Addis Ababa +251919741700 💬 @infohbc
📞Hawassa +251961416796 💬 @infohbchawassa
📞Afaan Oromo +251955454574 💬  @hbcafaanoromo
📞Free Certificate +251964773877 💬 @hbcfreeclass
🎓Online Learning 👉www.my.holisticbiblecollege.com
📱Telegram👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

8.5k 0 24 19 36

ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ትምህርት ጥራትን ዋነኛ አድርጎ በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር የተመዘገበ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን እና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ፣ አሜሪካን ሀገር ካለው ከቴራፎን ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር የሚሰራ፣ በወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ሕጋዊ ሰውነት ያገኘ፣ የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል የሆነ ከፍተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ተቋም ነው።
በዲፕሎማ፣ በዲግሪ፣ በማስተርስ እና በዶክትሬት ፕሮግራሞች በተግባራዊ ስነመለኮት፣ በስልታዊ ስነመለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣ በክርስቲያን ሚኒስትሪ፣ በኦርጋናይዜሽናል ሊደርሽፕ እና በክርስቲያን ካውንስሊንግ ዲፓርትመንቶች፤ በእንግልዝኛ፣ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች እያስተማረ ይገኛል።
በኢትዮጵያ ቀዳሚ የኦንላይን የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ሲሆን በተለያዩ አካባቢዎች ከወንጌላዊያን አጥቢያ ቤተክርስቲያናት ጋር በመተባበር በርቀት፣ በዋናነት በሐዋሳ እና በአዲስ አበባ በዊክኢንድ እና በኦንላይን #ከሶስት ሺ በላይ ተማሪዎችን ከዲፕሎማ እስከ ዶክትሬት እያስተማረ ይገኛል።

እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም የሚል መሪ ቃል ይዞ ይህንን ተፈጻሚ ለማድረግ በሰርተፊኬት ፕሮግራም #ከአስራ ሰባት ሺ በላይ ተማሪዎችን #በኦንላይን አስተምሯል።

📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning https://my.holisticbiblecollege.com/student
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege

7.7k 0 35 15 49

ምስክርነት
Testimony

🖨Register 👉www.my.holisticbiblecollege.com/student/register

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
---------------------------------------------------
📞Addis Ababa +251919741700 💬 @infohbc
📞Hawassa +251961416796 💬 @infohbchawassa
📞Afaan Oromo +251955454574 💬  @hbcafaanoromo
📞Free Certificate +251964773877 💬 @hbcfreeclass
🎓Online Learning 👉www.my.holisticbiblecollege.com
📱Telegram👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

yetselot nknake #3.pdf
828.2Kb
📔ርዕስ፦ የጸሎት ንቅናቄ
👤ጸሐፊ፦ ዶ/ር ደስታ ላንጋኖ
📑ክፍል፦ 3

መጽሐፍትን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@holisticbiblecollege
@holisticbiblecollege

yetselot nknake #2.pdf
451.5Kb
📔ርዕስ፦ የጸሎት ንቅናቄ
👤ጸሐፊ፦ ዶ/ር ደስታ ላንጋኖ
📑ክፍል፦ 2

መጽሐፍትን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@holisticbiblecollege
@holisticbiblecollege

yetselot nknake #1.pdf
455.7Kb
📔ርዕስ፦ የጸሎት ንቅናቄ
👤ጸሐፊ፦ ዶ/ር ደስታ ላንጋኖ
📑ክፍል፦ 1

መጽሐፍትን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@holisticbiblecollege
@holisticbiblecollege

ውድ የሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ተማሪዎች ኮሌጁ የሚሰጠውን አገልግሎት ፈጣን ለማድረግ በቴሌግራም እና ዋትስአፕ የምታደርጉትን ቻት በቀጥታ በኦንላይን ሲስተም እንድታደርጉ አመቻችቷል። በመሆኑም ለፈጣን አገልግሎት ከኮሌጁ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ በሲስተሙ መነጋገር እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
---------------------------------------------------
📞Addis Ababa +251919741700 💬 @infohbc
📞Hawassa +251961416796 💬 @infohbchawassa
📞Afaan Oromo +251955454574 💬  @hbcafaanoromo
📞Free Certificate +251964773877 💬 @hbcfreeclass
🎓Online Learning 👉www.my.holisticbiblecollege.com
🖨Register 👉www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
📱Telegram👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

በአገልግሎትና በራእይ ማደግ.pdf
4.4Mb
📔ርዕስ፦በአገልግሎትና በራእይ ማደግ
👤ጸሐፊ፦ ዶ/ር አለሙ ቢፍቱ
📑የገጽ ብዛት፦ 177
___
ሌሎች የደራሲው ስራዎች፦
እሳቱ እንዳይጠፋ የሚል በኮሌጁ ቴሌግራም ቻናል ተለቋል

መጽሐፍትን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@holisticbiblecollege

8.4k 0 94 10 99

ማስታወቂያ

ከዲፕሎማ እስከ ማስተርስ የሚማሩ የሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በበቂ ሁኔታ እንዲከታተሉ ለማስቻል አንድ ኮርስ ለመጨረስ የአንድ ወር የጊዜ ገደብ እንዲሁም በዶክትሬት ፕሮግራም አንድ ኮርስ ለሁለት ወር እንደሚሰጥ ይታወቃል። ነገር ግን ያለ በቂ ማስረጃ ወይም ዊዝድራዋል ሳይሞላ በአንድ ኮርስ ከተሰጠው ጊዜ በላይ ለሚቆይ ተማሪ ቅጣት እንደሚኖረው ለማሳወቅ እንወዳለን።
ለዚህም ኮሌጁ የቅጣት ፖሊሲ ያዘጋጀ ሲሆን የቅጣቱ ዓላማ ተማሪዎች ትምህርቱን ስርዓት ጠብቀው እንዲማሩ፣ መብታቸውን እንዲያስከብሩ እና ለመማር የማይመች ሁኔታ ሲያጋጥማቸው ስርዓት ጠብቀው ዊዝድሩዋል እንዲሞሉ ነው ይህ የማይሆን ከሆነ ለመቅጣት እንደሆነ በፖሊሲው ተመላክቷል።

የቅጣት ሁኔታው
1 ቀን የሚያሳልፍ 10 ብር እያለ እየጨመረ የሚሄድ ይሆናል።

ይህ ቅጣት የካቲት 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ተማሪዎች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል።

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
---------------------------------------------------
📞Addis Ababa +251919741700 💬 @infohbc
📞Hawassa +251961416796 💬 @infohbchawassa
📞Afaan Oromo +251955454574 💬  @hbcafaanoromo
📞Free Certificate +251964773877 💬 @hbcfreeclass
🎓Online Learning 👉www.my.holisticbiblecollege.com
🖨Register 👉www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
📱Telegram👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

7.6k 0 21 16 42

🤳ጥያቄ 6 ለአንድ ክርስቲያን መንፈሳዊ ዕድገት መሰረታዊ ፍላጎት የሆነው የትኛው ነው?
Poll
  •   ጸሎት
  •   የእግዚአብሔር ቃል
  •   በመንፈስ ቅዱስ መሞላት
  •   ሁሉም መልስ ነው
128 votes

8.1k 0 24 45 217

Announcement

We are pleased to inform you that starting today, the platform you previously used for your studies, www.holisticbiblecollege.org, has been upgraded to a new system: www.my.holisticbiblecollege.com. All your existing records and results will be transferred to the new system, and new courses will be available to you on the updated portal.
Why the new system is preferred:
1. It is more convenient and user-friendly.
2. It allows for easier integration of new features.
3. It provides access to all services through a single platform, eliminating the need to switch between different systems.
4. Students can request course openings, receive SMS and email notifications for new courses, and access other essential services without relying on Telegram for communication.

ማስታወቂያ
ከዛሬ ጀምሮ ከዚህ በፊት የምትማበሩበት www.holisticbiblecollege.org በአዲሱ ሲስተም www.my.holisticbiblecollege.com የተቀየረ ሲሆን በነባሩ ሲስተም ያለው ውጤት ወደ አዲሱ ሲስተም የሚተላለፍ ሲሆን አዲስ ኮርስ የሚከፈትላችሁ በአዲሱ ሲስተም(ፖርታል) መሆኑን እንገልጻለን።
አዲሱ ሲስተም ተመራጭ የሆነበት ምክንያት፦
1. ለአጠቃቀም ምቹ እና ቀላል ስለሆነ፤
2. አዳዲስ ገጽታዎች ለመጨመር አመቺ ስለሆነ፤
3. ተማሪዎች አንዴ ፖርታል ሌላ ጊዜ ነባሩን ሲስተም ከመጠቀም ይልቅ በአንድ ሲስተም ሁሉንም አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ፤
4. ተማሪዎች በቴሌግራም ማናገር ሳያስፈልግ በሲሰተም የሚያስፈልጋቸውን አገልግሎት(ኮርስ እንዲከፈት መጠየቅ፣ ኮርስ ሲከፈት በSMS እና ኢሜይል መረጃ ማየት ወዘተ) ማግኘት ስለሚችሉ፤

💬 @infohbc 💬 @infohbc2 💬 @hbcafaanoromoo
📞Addis Abeba +251919741700
📞Hawassa +251961416796
📞Afaan Oromo +251909477723
🖨Register 👉www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning 👉www.my.holisticbiblecollege.com
🌐 Website 👉www.holisticbiblecollege.com
Telegram👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።” (ሉቃስ 2፡11)

🌲ውድ የሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ተማሪዎች እና ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ።🌲

🌐 www.holisticbiblecollege.com
💬 @infohbc 💬 @infohbc2 💬 @hbcafaanoromoo
📞Addis Abeba +251919741700
📞Hawassa +251961416796
📞Afaan Oromo +251909477723
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning www.my.holisticbiblecollege.com
Telegram👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

ውድ የሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ተማሪዎች ጥናታዊ ጽሑፍ ሕደት የምትጀምሩበትን አዲስ አማራጭ በኮሌጁ ትምህርት ስርዓት ላይ የጨመርን መሆናችንን እንገልጻለን።
በተጨመረው መሰረት
ትክክለኛ መለያ ቁጥር(Unique Code) ሲያስገቡ
1. ጥናታዊ ጽሑፍ ርዕሶች ማስገቢያ-Research Titles
2. ፕሮፖዛል ማስገቢያ
3. አድቫይዘር መጠየቂያ
4. መጨረሻ ጥናታዊ ጽሑፍ(Thesis) ማስገቢያ ያገኛሉ

ማሳሰቢያ
ለዲግሪ እና ለማስተርስ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው።

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning www.my.holisticbiblecollege.com
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege

መልካም አዲስ ዓመት

በውጭ ሀገር የምትገኙ ተማሪዎቻችን እና ወዳጆቻችን እንኳን ለ 2025  አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን አዲሱ ዓመት የበረከት ዓመት እንዲሆን እንመኛለን።

Happy New Year
We wish our students and partners around the world a joyful and prosperous New Year 2025. May this year bring blessings and success in all your endeavors.

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning www.my.holisticbiblecollege.com
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege

ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ዩትዩብ ቪዲዮ ይመልከቱ እንዲሁም ሰብስክራብ ያድርጉ

በ ቴሌቪዥን የሚተላለፍ ማስታወቂያ
👇👇
https://youtu.be/aEC7V-JTKFA?si=_P-a04e6jM-f_hfJ

ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ቲክቶክ ቪዲዮ ይመልከቱ እንዲሁም ፎሎው ያድርጉ
👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMkSXBbCB

20 last posts shown.