Forward from: 🇸🇦የወይን አምባ ሰለፍዮች ቻናል🇸🇦
🌹እባካችሁ ትዳርን በቴሌግራም አትፈልጉት እህቶችም በቴሌግራም የመጣ ሰዉ ባል አይሆናችሁም ተዉ ተጠንቀቁ እህቶች ስትነግሩት አልሰማ ካላችሁ ዋጋዉን ስጡት ቤቱን ጥሎ መንደር ለመንደር የሚልከሰከስ ዉሻ ተሰብሮ ቤቱ ይመለሳልአሁንም ከግሩፕ እየወጣ ትዳር ለመጠየቅ የሚልከሰከስ ሰዉ ልቡ ተሰብራ አርፎ ይቀመጣል አልሰማም ካለ ጉዳቱን በተግባር አሳዩት እህቶች ሷሊህ ወንድ ከግሩፕ አዉጥቶ አንቺን ለትዳር አይጠይቅሽም የሱን ማንነት ለማጣራት አትድከሚ ገና ከመጀመሪያዉ አመጣጡ የሱን የማይረባ ማንነት ይገልፅልሻል ምክንያቱም አመጣጡ ትክክል አይደለም። ሷሊህ ወንድ ትዳርን በቴሌግራም አይጠይቅም አራት ነጥብ ዝጉ ።
🪴ልብሽን አታወሳዉሽዉ ይሆነኛል ብለሽ በጭራሽ ምንም ያክል ቦታ እንዳይኖርሽ ተጠንቀቂ አደራ ምክሩ ለኔም ላንቺም ነዉ ።
ወንድሜም ተወ እረፍ ከግሩፕ ሷሊህ ነች ብለህ ትዳር አትጠይቅ በቃ ሷሊህ ሴት ብትሆንም የአንተ አጠያየቅ የሁለታችሁንም ህይወት ያበላሻል አቅም ካለህ የምታዉቃትን አግባ አቅም ከሌሌህ አርፈህ ፁም በቃ በቴሌግራም 🌷ትዳር አትጠይቁ እባካችሁ ።
ደግሞ አንዳንድ ወንዶች አላችሁ ሚስታችሁን አረብ ሀገር በበረሀ እያቃጠላችሁ እናንተ ሁለተኛ ሚስት ትፈልጋላችሁ ለምን አላህን አትፈሩም እኔ ሁለት አታግቡ ማለቴ አይደለም ነገር ግን በቃ ሸሪአ በፈቀደላችሁ መሰረት አግቡ ሸሪአዉ ትዝ የሚላችሁ ትኩረታችሁ አራት መፈቀዱ ብቻ ላይ ነዉ ለምን እስኪ ለምን ተፈቀደ እንዴት ተፈቀደ ብላችሁ ማሰብ አለባችሁ መጀመሪያ ሚስትህን በሸሪአዉ መሰረት እቤት ሰትረህ አስቀምጣት ከዛም ባላችሁ ተብቃቅታችሁ ለመኖር ሞክሩ ከቻልክ ያኔ ሁለተኛ ማግባት ነዉ ነገር ግን አንተ ሚስትህን ሳዉዲ ልከህ አቅሙ አለኝ ብለህ አታዉራ ተፈቅዶልኛል ብለህ አትቀደድ ሰብሰብ ብለህ ኑር።
ማሳሰቢያ ፦ ስህተቴን አይታችሁ እንዳታልፉኝ አደራ ስህተት የበዛብኝ ደካማ የአላህ ባሪያ ነኝ ስህተቴን አይታችሁ የምታርሙኝ እህት ወንድሞች አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ።እኔ ከናንተ በላይ እዉቀት ኑሮኝ አይደለም ለትዉስታ ያክል ነዉ
🌷ከወሎ ጢጣ 🌷
🖇