ዳዕዋ ሰለፍያ ወሎ ወግዲ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


📚إنَّ هَذَا العِلْمَ دِينٌ فَانْظُرُوا عَمَّنْ تَأْخُذُونَ دِينَكُمْ 📚
እውቀት ማለት ድን ነው ስለዚህ ድንህን ከማን መማር /መውሠድ እንዳለብህ እወቅ ጠንቅቀህ።
አላማችን ሸርክን አውድመን ተውሂድን ማንገስ ነው
የሠለፎች ቻናል መረጃችን ቁርአን እና ሐድስ ከዚያ ውጭ አናስተናግድም።
https://t.me/httpstmeda_awa_selefiyah_by፧

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




Forward from: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
🔺➽ ሐያ ወደ ቂርአት


-----

እስሰይ እስሰይ
اللهم بارك اللهم بارك ...

-----

አዳምጡ ጥሩ ምክር ናት

⭕️--------⭕️

ሚስትህን አረብ አገር ልከህ ጫትህን የምታላምጥ ...ስማት.....

-----
⭕️➽https://t.me/AbuNamuse
------
⭕️➽https://t.me/AbuNamuse/5974




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ባሏ ራቅ ወደ አለ ቦታ የሄደ ወይም ባሏ በአካባቢዉ የሌለ ሴት እንግዳ ቢመጣባት እንዴት ታስተናግደዉ??

መልስ


እንግዳ ማክበር ባህል ነዉ ማለት ተገቢ አይደለም

ይልቁንም ከኢባዳ ነዉ ማለት ያለብን 

ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል

በአሏህ እና በመጨረሻዉ ቀን ያመነ እንግዳን ያክብር

እንግዳን ማክበር(ማስተናገድ) ኢባዳ ነዉ

የሰዉን ልጅ ወደ አሏህ ያቃርባል

በአሏህ ፍቃድ ለመስተካከል ሰበብ ምክንያት ይሆናል

ባሏ ሳይኖር እንግዳ ቢመጣባት  ይቅርታ ትጠይቅ

ያጀማዓ ባሌ አሁን ላይ የለም  ባሌ እስኪመጣ ድረስ  ጠብቁት 

ወይም ባሏ እስኪመጣ ድረስ ትጠብቀዉ  ባሏ ሲመጣ  ለእንግዶቹ ግዴታ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ያቀርባል
👇👇👇
እኛ ብዙ ወንዶች የሚታይ ስህተት

ባል ወደ ስራ ይሁን  ለጉዳይ ሲሄድ የባል ወንድም  ሚስቱ ብቻዋን ብትሆንም ይመጣል
እሷም የባሌ ወንድም ነዉ ብላ ታስተናግደዋለች ከባሏ ወንድም ፊት አትሸፈንም  ይሄ ስህተት ነዉ

የባሏ ወንድም ሁን የቅርብ ጉዋደኛ  ባሏ ከቤት  ከለሌ  መሄድ የለብህም

የባል ወንድም ወንድምህ ስልክ ደዉለህ ከቤት የለሁም ካለ መሄድ የለብህም

ሴቶችም የባል ወንድም ሲመጣ ግባ ተቀመጥ ጠብቀዉ ማለት የለባቹሁም

የባላቹህ ወንድም ጋር መሳሳቅ መጫወት መቀላለድ የለባቹሁም

እየሰማን ነዉ  የባሌን ወንድም ወደድኩት የሚሉ

በዚያ ላይ ባል ከሌለ ወንድሙጋ በመቀራረብ በመቀላለድ ወደ ሌላ ነገር ይገባል
እናም ይሄን ባህል መቅረት አለበት  የባሌ ቤተሰብ ይጠሉኛል አይወዱኝም ብለሽ አሏህን የፈጠረሽን አስቆጥተሽ ፍጡርን አስደስተሽ የቤተሰቡን ዉዴታ አይደለም የጎረቤት ዉዴታ ክብር አታገኝም

እኛም ወንዶች  ባል ከቤት ከሌለ
የቅርብ ጓደኛህ ይሁን ወንድምህ ከቤቱ መሄድ የለብንም


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
https://t.me/httpstmeda_awa_selefiyah_by


Forward from: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
👉ወንድማችን ሰዒድ አቡ ሑዘይፋ




" وَعِبَادُ الرَّحْمَنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا .
٦٣ الفرقان

👉 ጀምረናል 👉


👉https://t.me/AbuNamuse


[[ التنبيه السامي على كلام فضيلة الشيخ أبي بلال الحضرمي ]]

( الفصل الثاني )

إلى دَيَّانِ يومِ الدِّينِ نَمضي
وعندَ اللَّهِ تجتَمِعُ الخُصومُ

الدعاوى إذا لم تقم عليها بينات أصحابها
أدعياء‌‌
----
ተለቀቀ     هذا بيان للناس  ተለቀቀ
🔺=======☝️========🔺

ክፍል ---- 2

"መባልን  ሳይሆን   መሆንን  ፍራ  ."  አሉ


👉 እኛስ  ቁጥብዮች  ተባልን    ይሔንን  ውሸት መሆኑን  ያረጋገጠ  በሌሎች  ላይ  ያላቸውን  ረድ  እንደት  ይቀበላቸዋል ...❓

-----
👉 ከፈረምክ  ሰለፍይ  ነህ  ካልፈረምክ  ቁጥብይ  ነህ   የሚለው  ሒጀት  በጣም  ያሳዝናል   ።   ዑለሞች  ያሉንን  እንደወረደ  መቀበል  ከሙሪድነት  አልፎ  ገንዳነት  ነው  ።
-----

👌 بأخينا الفاضل  أبي عبد الفتاح محمد سرور.حفظه الله تعالى .
.. من"  المدينة النبوية " حرسها الله تعالى

----------

በወንድማችሁ ሙሀመድ ስሩር

لايسمح حذف الرابط بارك الله فيكم

🔺👉https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie


--------

🔺👉https://t.me/Al_Menjeniq/595


⭕ 👉 ማንኛው አካል ሊያዳምጠውና ሊነሽረው የሚገባ ጣፋጭና መካሪ ሙሃደራ ነው ።



🔺ከሳምንታዊ የዕሁድ ሙሃደራ 🔺
------
🔺➤ በመስጂደ ነጃሽ ( ደሴ )


⭕️"""  በዝምተኛው አንበሳ ታላቁ ወንድማችን  - - -

👈بأخينا أبي أمة الله نصر الدين بن كمال حفظه الله تعالى



  🔺حول  خطورة الظلم 🔺
🔺-------------🔺------------🔺

👌 الظلم من أقبح الكبائر، وهو ظلماتٌ يوم القيامة كما قاله النبيُّ ﷺ، قال: اتَّقوا الظلم، فإنَّ الظلم ظُلمات يوم القيامة، وقال عليه الصلاة والسلام: يقول الله : يا عبادي، إني حرمتُ الظلم على نفسي، وجعلتُه بينكم محرَّمًا، فلا تظالموا، ويقول الله في القرآن الكريم في سورة الفرقان: وَمَنْ يَظْلِمْ مِنْكُمْ نُذِقْهُ عَذَابًا ..

    🔺======👇=======🔺

👌https://t.me/AbuNamuse/5200

➤➤➤➤

🔺➤https://t.me/AbuNamuse


Forward from: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
----=
የጁሙዓ ማታው አልፈዋኪህ ደርስ

👇
🔺➤https://t.me/AbuNamuse


🎱👉በወግድ ወረዳ ቡኻሪ እምትባል መስጂድ ......❗️

የተደረገች አጭር ነሲሀ ...........❗️

🧿እውስጧ ያለው አዋም ብቻ ነው. ስለተውሂድ ስትነግራቸ ......

ምስጥ ብለው ያዳምጡህል አንድ ሰው እንኳ ጥሎህ አይወጣም ..........

🎱ቂርአት ሳይቀራ ቀርቻለሁ እያለ እተለያየ ቢድአ ውስጥ ተዘፍቆ ያለ ሰው ነው ጃሂሎችን ሀቅ እንዳይሰሙ የሚከለክላቸው ..............❗️

👉 ነገ ለሚ ደእዋ አለን 👈

ㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡ
⭕️👉በወንድማችሁ ዘይኑ ..........❗️

⭕️👉ለቀጥታ ስርጭት 👈⭕️
👇
🔷👉https://t.me/abuabdelahzeyn
🔷👉https://t.me/abuabdelahzeyn
🔷👉https://t.me/abuabdelahzeyn


⤴️⤴️⤴️

من : " فتاوى قبل الدرس "

لفضيلة الشيخ يحيى بن علي الحجوري حفظه الله


السؤال الأول:

🔺 ما حال هذا الحديث: أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: "يَطَّلِعُ اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ إِلَى خَلْقِهِ لَيْلَةَ النِّصْفِ مِنْ شَعْبَانَ فَيَغْفِرُ لِعِبَادِهِ إِلَّا لِاثْنَيْنِ: مُشَاحِنٍ، وَقَاتِلِ نَفْسٍ".

السؤال الثاني:
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇🔻🔻

هل تصح الصلاة خلف المشرك
إِنْ كان جاهلا لم تبلغه الحجة
----☝️-----☝️-----☝️---☝️--

،
وهل من يقول: إِنها تصح، قوله صحيح.
                👆👆👆👆👆👆👆

🔺➤የሸይኹ ተማሪኝ የምትል ተገድራ ሸይኹ ሲጠየቅ ሽርክ የሚሰራው ሰውዬ ጃሒል ነው ሁጃ አልደረሰውም ተብለዋልኮ ።

መልስ : ከሙሽሪክ ኋላ ሶላት አይቻልም አሉ ።
➤ አናንተኮ ስታምታታ የነበረው ውዱእ እንዳላዳረሰው አይተነው እንጂ አክፍረነው አይደለም ብላችኋል ።
➤ ያውም የሚያውቁትን የነ ጡሐን ቢጤ ..
ሸይኹኮ ጃሒል ሁጃ ያልደረሰው ተብለው ነው የተጠየቁት ። ሲከለክሉም ከሙሽሪክ ኋላ መስገድ አይቻልም አሉ ።

-----
🔺➤እንደናንተ አይነት አጭበርባሪ ኢኽዋን ብትሉ ጀምዒይ ማን ይሰማችኋል ..❓


      ليلة الثلاثاء ١٧ شعبان 1445هجرية
مسجد إبراهيم بشحوح سيئون

----
🔺➤https://t.me/Al_Menjeniq/455
-----
🔺➤https://t.me/Al_Menjeniq


__🔺 ሐያ ወደ ቂርአት 🔺---
🔺======🔺=======🔺

ዒልምን በመፈለግ ላይ መበርታትና መነሳሳት እንዳለብን የተገለፀበት እጅግ ጣፋጭ  የሆነ ሙሐደሯ ነው ። አውርድና ስማ ...❗️

🔹الحث على طلب العلم،

🎙በታላቁ ወንድማችን በኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
حفظه الله تعالى



👌 بأخينا الفاضل الأستاذ أبي عبد الفتاح محمد سرور حفظه الله تعالى.

"رياض الصالحين ""
""የደጋጎች ጨፌ""


🔺👉 መሳጩ ኪታብ በወንድማችን ሊጀመር ነው ዛሬ ከሙቀድማው ይጀመራልና ተከታተሉ ...።

=====

⏰50:15⏰

Size👉 11.5MB


👇-ለቀጥታ ስርጭት-👇
📲https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie


🔺👉https://t.me/AbuNamuse/5022


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
👆👆ይደመጥ ይደመጥ⁉️

📮ወንድሜ ቢክራ አይደለችም እያልክ  ሴትን ልጅ አዛ አታድርግ አላህን ፍራ⁉️

አንድ ወንድ  አንድትን ሴት አገባ ከዚያ በግኑኙነት(ጅማዕ) ቢክራ(ክብረ ንፅህና)አላገኘም  ምን ያድርግ ??

መልስ


ይሄ ምክንያቶች አሉት


ምናልባትም ክብር ንፅህናዋ ከዝሙት(ዚና) ዉጭ ባሉ ምክንያቶች   ሂዶ ተወግዶ  ሊሆን ይችላል



በእሷ በሚስቱ ላይ መልካም ጥርጥሬ ሊኖር ግድ ይላል

በድኗ ቀጥ ማለቷ ግልፅ ከሆነ

ለዚህም መልካም ጥርጣሬ ግድ ይላል

ወይም
ምናልባትም መጥፎ (ዚና)አድርጋ ሰርታ ሊሆን ይችላል

ተዉበት አደረገች ተፀፀተች  ከእሷ መልካም ነገሮች ግልፅ ከሆኑ  በዚህ ነገር ላይ አይጎዳዉም


ምናልባትም ቢክራ(ክብረ ንፅህና) ሸድድ በሆነ ሀይድ ሊወገድ    ይችላል

ሸድድ የሆነ  ሀይድ ቢክራ (ክብረ ንፅህና)ያስወግዳል 
ኡለሞች እንዳሉት

በይል ከፍ ካለ ቦታ ወደ ታች  በምትወርድ ሰዓት ክብረ ንፅህና  ሊወገድ ይችላል

ግዴታ ክብረ ንፅህና በዚና ብቻ አይደለም የሚወገደዉ


Forward from: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
____

⭕️➤ የዓለማችን ረጅሙ ህንፃ ቡርጁ ኸሊፋ በመብረቅ የተወሰነ ጠሽ ጠሽ ብሏል ።


⭕️➤ የዓረቡ ዓለም በጎርፍ ተወጥሯል ዝናቡ ቢያስደስትም ግን ድንገት ከተሞች ታሪክ የሚሆኑ ይመስላል ።

🔺➤ አንተ ሙስሊም ቤተሰባችንን በዓለም ዙሪያ ጠብቅልን...❗️


⭕️➤https://t.me/AbuNamuse


ሪሳለቱል_ሂጃብ_በአቡ_ኒብራስ_ሙስጦፋ.apk
66.5Mb
📲አዲስ አፕ
—————————————
🗂ሪሳለቱል ሂጃብ         
በሸይኽ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ
———————————— —
🎼66MB ብቻ

#የእህታችን_ስጦታ

መሰል አፕሊኬሺኖችን ለማሰራት👇
አዘጋጅ፡
@App_developeer

ቻናል፡@islamic_
app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍ/ሸር


----
ከአረብ አገር የመጣች እህታችንን ላገባ ነበር ጓደኛየን ባማክረው ከአረብ ሀገር የመጣች ሴት ለትዳር አትሆንም አለኝ....❗️

ኡስታዜ አንተስ ምን ትመክረኛለህ

🔺➤  ብዙዎቹ  የሐበሻ  የሱና  መስጅዶች  የተገነቡት  በነዚሁ  ስስት  በማያውቁ  ጀግኖች  እህቶቻችን  ነው  ...❗️

➤ብዙ  በመስጅድ  ስም  ሰብስቦ  G+y   ሰርቶ የሚኖር  ስንት  የጀምዒይ  ኡስታዝ  አለ  ።   የሐርቡው   አቡ  ጁዎሪያ  የሁረል_ዒይን  መድረሳ  ባለቤት  የተቃጠለ የኢኽወንጅ ጀምዒይ  ስፕሪስ   ነው  ።   ሐርቡ  ከመንገድ  በላይ   ፎቁን  ገጭ  አድርጎ  ለባንክ  ቤት  አከራይቶ  አሁንም  ያልነቁ  እህቶችን  እንደ  ቫንፓዬር  እየጠጣቸው  ነው  መንሐጁ  የተበላሸ  ዓቂዳው  የተበከለ ከመሆኑጋ  ...❗️
____   

🔺----   እህቶች  እናንተም  ጠንቀቅ  በሉ  አህባሽን  የጠላ  ሁሉ  አህሉ ሱና  አይምሰላችሁ ....❗️


🔺 መልስ  ከአቡ ኒብራስ 🔺
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse/5018

-===
-🔺https://t.me/AbuNamuse/5018


Forward from: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
------

➤ ከልብ ሆናችሁ አዳምጡት ውዶቼ ...❗️

⭕️➽ረመዷን ቢጠናቀቅም የالله ሐቅ ግን አልተጠናቀቀም ። ሞት እስኪመጣህ ጌታህን ተገዛው ስላለ ። የረመዷኑ አምላክ የሌሎቹም ወራቶች አምላክ ነው ።

------

ተራዊህ ሲሰግዱ በነበሩ ወጣቶች
👇 👇 👇
መጠጥ ቤቶች ሊጨናነቁ
ቲያትር ቤቶች ሊደምቁ
ጫት ቤቶች ሊሞቁ
ቀሚሶችና ኩፍያዎች ሊወለቁ
ኬፖችና ቃሪያዎች ሊጠለቁ
ሺሻ ቤቶች ሊጨናነቁ
መሳጅዶች ሊራቁ

🔻➤ አይገባም አይሆንም ውዶቼ ተው ይቅርብህ ዋጥ አድርገው ጨክን ቆንጠጥ በል እባክህ እባክሽ ከነዚህ ከሰይጣን ቤቶች እንደወጣህ ወደመስጅድ እንደገባህ ቀጥል ። ሰው እንደት በፍቃደኝነት ወደ ስር ቤት ይመለሳል ....❓



👌 من بقية السلف قامع المبتدعة المعول على المرجئة المعاصرة الإمام فوزان حفظه الله تعالى...❗️


------

https://t.me/AbuNamuse/5010
-------
https://t.me/AbuNamuse


-----

⭕️➤ የባህር ሽሽ የዒደል -ፊጥር ኹጥባ ናት ...❗️

-----

⭕️➤ በዚችው በሚጥጥዬ እውቀታችን ይህችን ተንተባትበንበታል ...❗️


------

🔜 ርዝመት 17:24 ደቂቃ ብቻ

------

✍️ بأخيكم أبي نبراس مصطفى الحبشي وفقه الله تعالى ....

-----

⭕️➤https://t.me/AbuNamuse

------

⭕️https://t.me/AbuNamuse/5009


-----
✔️ሚስት ባትኖር ዱንያ ብላሽ
በቃ ዱንያ ባዶ ናት ....
ማሩም አይጣፍጥም
ወተቱም አይጥምም
ሁሉም አይጥምም ።
ለዚህኮ ነው ለአደም ሐዋን የፈጠረለት

➤ላጤ ውይውይ እንኳን አንተን ያልሆንኩ እንደት አውጥቶኛል الحمد لله

✔️ ላጤኮ የሚኖረው ቅጣት ነው
ባልታጠበ ትሪ እየበላ
ያልሞቀ ቀዝቃዛ ሽሮውን እያፈሰ
ጥሩ ያልሆነ ነገር እያገሳ ኩርምት ..❗️


✔️ላጤ እመነኝ ሳታዉቀዉ እስረኛ ነህ
✔️ላጤ ታማኝና የዋህ እስረኛኮ ነው
✔️ላጤ መታሰሩን አለማወቁ ጠቀመው እንጂ ቢረዳ የሚያጭለት ጠበቃ ይቀጥር ነበር ...

ረመዷንን ብቻዬን እንዳልወጣ ብለህ ለሾርባና ላሳንቡሳ ያገባህ ልመድ በጣም ልመድ አጣጥመው ግፋ ወጥር ውለድ ክበድ አይንህን በአይንህ እይ እሺ ....❗️

=== የሚስቶችን ልፋት ===
------------------⭕️--------------
➤ አዎ الله ይክፈላቸው .... በቃ ፊርደውስን ውረሱልን እናም እዛም የኛው ሁኑ.... ❗️
አዎ የናንተንማ ውለታ ልኡሉ ጌታ በፊርደውስ ይመልስላችሁ ።

------

⭕️➤https://t.me/AbuNamuse

20 last posts shown.