የትምህርት ሚኒስቴር ሱፐርቪዥን ቡድን የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲን ቁልፍ የአፈፃፀም አመላካቾች (KPIs) ትግበራ ላይ ግምገማ አካሄደ፡፡
የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቁልፍ አመላካቾች እና ተግባራት አፈጻጸም እና ክትትል ድጋፍ ቡድን በቁልፍ አፈጻጸም ጉዳዮች (KPIs) እና ተግባራት ላይ ከዩነቨርሲቲው የሴኔት አባላት፣ መምህራን፣ አስተዳደር ሰራተኞችና ተማሪዎች ጋር በቨርቹዋል ውይይት በማድረግ ግምገማ አካሂዷል፡፡
በውይይቱ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ(ዶ/ር) ዩኒቨርሲቲው ከትምህርት ሚኒስትር ጋር በገባው የቁልፍ አፈጻጸም ጉዳዮች (KPIs) ስምምነት ውል መሰረት በመማር ማስተማር በምርምር፣በማህበረሰብ አገልግሎት፣ ምቹ የትምህርት ከባቢን ከመፍጠር እና የትምህርት ስርዓቱን ከማዘመን አኳያ እንዲሁም በመምህራንም ሆነ በተማሪዎች ተመራጭ ለማድረግ እየሰራ ያላቸውን ተግባራት ለገምጋሚ ቡድኑ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ዶ/ር ጋርዳቸው አያይዘውም ዩኒቨርሲቲው የተሰጠውን ተልዕኮ ለመፈጸም የጸጥታ ችግር፣ የመምህራን የኑሮ ውድነት ችግር እና አስፈላጊ ቁሳቁሶች እጥረት በከፍተኛ ሁኔታ ለሥራ ማነቆ መሆናቸውን አብራርተዋል፡፡
https://www.facebook.com/100069178971700/posts/pfbid0EQFPZeFiBpbQim5UQhW3iVYnk65mtcsBRRFiUoBaEUKhdvG6Fu9aMto8PJYqdhjyl/?app=fbl