ሶብር ማለት የፈለከውን ባታገኝም
አላህን ማመስገን ነው
ሶብር ማለት የአላህ እቅድ ምን እንደሆነ ባታውቅም አምኖ መታገስ ነው
ሶብር ማለት ውስጥህ እየተጎዳ ለሰዎች ፈገግ ማለት ነው
ሶብር ማለት በአንተ ላይ የሚጨክኑ ሰዎችን ታጋሽ እና ይቅር ባይ መሆን ነው🩷😍