ያልተገደበ_ጥቅል
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ከዑባዳህ رضي الله عنه በተላለፈ ሀዲስ ረሱል صل الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል
ለሴት ምዕመናን እና ለወንድ ምዕመናን ምህረትን የጠየቀ በእያንዳንዱ ሙእሚን ሙእሚናት አንድ አጅር ይፃፍለታል።
اللهم اغفر للمؤمنين والمؤمنات
ማለት ብቻኮ ነው! ስንት ሙዕሚኖች አልፈዋል ስንትስ በህይወት አሉ በነሱ ቁጥር ምንዳ ሲፃፍልን አስቡት!