Forward from: "زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
ልዩ የትምህርትና ስልጠና መድረክ
(ሁለተኛ ዙር )
# የተከበራችሁ የአላህ ባሮች ዛዱል-መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል በአላህ ፈቃድ የረመዳን ምሽት ሰላትን ምክንያት በማድረግ በፉሪ በድር መስጅድ ውስጥ ልዩ የግማሽ ቀን የሰላት አሰጋገድ ስልጠና (ኮርስ) በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ለመስጠት ተዘጋጅቷል።
# የስልጠናው/ የትምህርቱ ዋና ዓላማ
ለሁሉም ሰጋጆች ትክክለኛውን (የነቢዩ ሙሐመድን ﷺ) አሰጋገድ በቃልና በምስል መግለጽና ማብራራት ሲሆን፤
መድረኩ ላይ ከሰፊው ህዝብ በተጨማሪ ጀማሪና በቂ የሸሪዓህ እውቀት የሌላቸው በአዲስ አበባና በዙሪያዋ እንዲሁም በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ የመስጂድ ኢማሞች፣ ሙአዚኖች እና የተራዊሕና የተሃጁድ አሰጋጆች፣ እንዲሁም የተራዊሕ አሰጋጅን የመከታተልና የማረም ኀላፊነት ያለባቸው አካላት ቢሳተፉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሎ ይታሰባል።
# ባጠቃላይ፥ ማንኛውም ትክክለኛውን (የነቢዩን ﷺ) የሰላት አሰጋገድ ከተያያዥ ህግጋት ጋር ማወቅ የሚፈልግ ሰው በሙሉ ፕሮግራሙ ላይ እንዲሳተፉ በክብር እንጋብዛለን።
በእለቱ እንደ መነሻ የኢማም ኢብኑ ባዝን ሲፈቱ ሰላት አን-ነቢይ
صفة صلاة النبي صلى اللہ عليہ وسلم
የሚለውን መጽሐፍ እንጠቀማለን፤ ማንበብ ለሚችሉ የኪታቡ ፒዲኤፍ ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ተያይዞ ተለቋልና ፕሪንት አድርጎ በመያዝ መከታተል ይቻላል።
የኪታቡ pdf- https://tinyurl.com/bdfkp7mh
#የስልጠናው ቀንና ሰዓት: የፊታችን እሁድ ረመዳን 9- 1446 ዓ.ሂ /የካቲት 30/ 2017ዓ.ል
⏱ ከጠዋቱ 3:00 - ዙህር ሰላት
አደራሻ: ሸገር ሲቲ ፉሪ በድር መስጅድ
ሎኬሽን: ሸገር ሲቲ ፉሪ በድር መስጅድ። Masjid Al-Badr በድር መስጅድ مسجد
https://maps.app.goo.gl/7aWjj1vYneqbUL3W8
ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ:-
0965029940
0929244778
ትምህርቱን በአካል ተገኝተው መከታተል የማይችሉ በእለቱ የዛዱል መዓድ ዋና የቴሌግራም ቻናል ላይ በቀጥታ ይተላለፋል
https://t.me/ahmedadem