Forward from: [ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
የዓሹራ ቀን ፆም ትሩፋት።
በአንድ ቀን ፆም የአመት ወንጀል…
ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:–
قال النبي صلى الله عليه وسلم: "صِيَامُ يَوْمِ عَرَفَةَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ وَالسَّنَةَ الَّتِي بَعْدَهُ وَصِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ " رواه مسلم
“የዐረፋ ቀን ፆም ከፊቱ ያለውን አመት እና ከኋላው ያለውን አመት ወንጀል ያስምራል (ያብሳል) ብዬ በአላህ ላይ እገምታለሁ። #የዓሹራ_ፆም_ከፊቱ_የነበረችውን_አመት_ወንጀል_ያስምራል (ያሰርዛል) ብዬ በአላህ ላይ እገምታለሁ።” ሙስሊም 1162 ዘግበውታል።
عن أبي قتادة رضي الله عنه – في صفة صوم النبي صلى الله عليه وسلم وهو حديث طويل – قال : وسئل عن صوم يوم عاشوراء فقال : " يكفر السنة الماضية " أخرجه مسلم , والترمذي , وابن ماجه
አቢ ቀታዳ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ስለ ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ፆም ሁኔታ በረጅም ሀዲስ የሚከተለውን ብሏል:–
ነቢዩ ﷺ ስለ ዓሹራ ፆም ተጠይቀው ሲመልሱ “ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል (ያሰርዛል)።” ብለዋል። [ሙስሊም፣ ትርሚዚይ፣ እና ኢብን ማጃ ዘግበውታል።]
ይህ አላህ ለኛ የዋለው ትልቅ ውለታ ነው!። በአንድ ቀን ፆም ምክንያት የአመት ትናንሽ ወንጀሎች ይሰረዛሉ። በመሆኑ በአላህ ፈቃድ ይህን ፆም የወፈቀው ሰው 9ኛው ቀን እሁድ ሙሀረም 9/1441 ዓ.ሂ: እንዲሁም በኢትዮ ጷግሜ 3/2011: በፈረንጆች ሴፕቴምበር 8/2019 ስለሆነ እሁድን ፆሞ ሰኞ 10ኛውን ለመፆም እንዲዘጋጅ ሁላችንም በተቻለን መጠን እናነቃቃ፣ እናስተውስ። በመልካም ነገር ላይ በማስታወስ ተጨማሪ አጅር ከአላህ ዘንድ ለማግኘት መሽቀዳደም ነው።
✍🏻ኢብን ሽፋ: ሙሀረም 8/1441 ዓ. ሂ
https://telegram.me/IbnShifa