Posts filter


Forward from: Komi TV
#KomiPicks@KomiSeries

Paradise - የመጨረሻ ክፍል

Episode 8 - The Man who Kept The Secrets

➡️ https://t.me/KomiSeries/279 ⬅️

*VLC MEDIA PLAYER ተጠቀሙ


ዛሬ ልንጫጫስ ነው

Ancelotti lucas Vazquezን አስገብቶ ካልነጀሰኝ ጥሩ ጨወታ ነው የሚሆነው

ምን ታስባላቹ ?


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Squid Game Video ላይ የነገርኳቹ የLeonardo DiCaprio እና ዳይሬክተሩ James Cameron ታሪክ ይኸው ።
እራሱ ዳይሬክተሩ ሲናገረው ስሙት


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
SHREK 5 በሚቀጥለው ዓመት እንደሚወጣ ተነግሯል። ከነባሮቹ የድምፅ አክተሮች በተጨማሪ Zendaya የShrek ልጅ ሆና ትኖርበታለች ።

Animationኑ ግን ብዙ ተቃውሞ ደርሶበታል Comment section እስኪያጠፉ ድረስ።

እናንተስ ምን ታስባላቹ ?

https://youtu.be/KbiwL74KyJQ


Forward from: Komi TV
#KomiPicks@KomiSeries

⬇️ EPISODE 7 - The Day ⬇️

https://t.me/KomiSeries/277


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በሲኒማ ታሪክ ስማቸውን ሲናገሩ ቀና ሚያስብሉን 🥶

የእናንተን በComment ንገሩኝ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
NETFLIX🎥 SPOTIFY 🎵 Premium Account የምትፈልጉ
በዚህ➡️@KomiPremium አናግሩኝ


#KomiPicks@komistra1

ሁለት የምወዳቸው አክተሮች ከአሪፍ ስራ ጋር ተጣምረው ሲመጡ ደስ ይላል ።

The Gorge ሌሎች አክተሮች ቢሆኑበት ይሄን ያህል የምወደው አይመስለኝም ነበር ግን እነዚህ ሁለት ምርጥ አክተሮች ስራውን አንድ Level ከፍ አርገውታል። የተወደዱበትንም የድሮ ስራዎች ፊልሙ ላይ Reference ያረጉታል ። እዩትና የቱ እንደሆነ ትነግሩኛላቹ ።

እንዲፖሰት የምትፈልጉ Emoji በያይነት አሳዩኝ


VLC MEDIA PLAYER ተጠቀሙ

Episode 1 ⬇️
https://t.me/KomiSeries/270

Episode 2 ⬇️
https://t.me/KomiSeries/271

Episode 3 ⬇️
https://t.me/KomiSeries/272

Episode 4 ⬇️
https://t.me/KomiSeries/273

Episode 5 ⬇️
https://t.me/KomiSeries/274

Episode 6⬇️
https://t.me/KomiSeries/275


#የኮሚምርጫ #KomiPicks

ይሄን TV Show እያየሁ ነው። ገና በመጀመሪያው ክፍል ባላሰብኩት አቅጣጫ ሄዶ Suprise አድርጎኛል። ሁላችሁም እንደምትወዱት አስባለሁ ።

እስካሁን 6ክፍሎች ነው የወጡት ፤ ቪዲዮውን ለማጫወት VLC MEDIA PLAYER ተጠቀሙ

እንዲፖሰት የምትፈልጉ በEmoji አሳዩኝ


Hey Guys

ይሄን ሰሞን በተከታታይ ህመም በህመም ሆኜ ነው በደንብ ማልፖስትላቹ ። Fully Recover ሳደርግ እንደሁልጊዜው Actively POST አደርጋለሁ ። በመኃል Relief ሳገኝ ሳገኝ ግን አንዳንድ ነገሮችን እለቅላችኃለሁ።

Thank you 🥰


Nevermind Guys.

Just watched the first few minutes. My bad.

ግን ብዙ View አላቸው ። ብዙ የሚወደው ሰው አለ ማለት ነው ። Good for them.


ይኸው ፖስተሩ


Hey Guys

ሰሎሜ የሚባል የYouTube ቲቪ Series ፈላጊው በዛ Even on the VIP Channel.
ይሄን ያህል የሚወራለት ነው ?

እስቲ ያያችሁት ሐሳባችሁን ስጡኝ


Squid Game season 3

ስለ Squid Game Season 3 የሚወጣበት ቀን ፣ Leonardo DiCaprio ይኖርበታል ስለመባሉ ፣ Netflix የለቀቃቸውን የSeason3 ምስሎች እናያለን ፣ ስለFrontMan አባት ጉዳይም በጥልቀት እናወራለን ።

ገብታቹ እዩት LIKE አድርጉልኝ የእናንተም ሐሳብ እና ለSeason3 ያላችሁን theory Comment ላይ አሳውቁኝ ። Thank You 🙏


➡️ https://youtu.be/UrTcITooPP4 👈


The Odyssey የመጀመሪያው ምስል ተለቋል

የChristopher Nolan ፊልም The Odyssey ላይ Matt Damon ይሄን ይመስላል ።

What do u think ?




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
NETFLIX📱SPOTIFY📱
Premium Account የምትፈልጉ
በዚህ➡️@KomiPremium አናግሩኝ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
NETFLIX📺SPOTIFY📱
Premium Account የምትፈልጉ
በዚህ➡️ @KomiPremium አናግሩኝ


#የኮሚምርጫ #KomiPicks@komistra1

የማያልቅ እና ሁሌም የሚደገም ቀን ማንነታችሁን እንድታዩ ይጠይቃችኃል

እነዚህም ፊልሞች ያንን ይዳስሳሉ

20 last posts shown.