Video is unavailable for watching
Show in Telegram
SHREK 5 በሚቀጥለው ዓመት እንደሚወጣ ተነግሯል። ከነባሮቹ የድምፅ አክተሮች በተጨማሪ Zendaya የShrek ልጅ ሆና ትኖርበታለች ።
Animationኑ ግን ብዙ ተቃውሞ ደርሶበታል Comment section እስኪያጠፉ ድረስ።
እናንተስ ምን ታስባላቹ ?
https://youtu.be/KbiwL74KyJQ
Animationኑ ግን ብዙ ተቃውሞ ደርሶበታል Comment section እስኪያጠፉ ድረስ።
እናንተስ ምን ታስባላቹ ?
https://youtu.be/KbiwL74KyJQ