Forward from: Aba Nesrellah Murad Mekane Selam
🌷የግጥሜ ርእስ🌷
🌿 ሂጃብሽን ልበሽ🍀
🌷🌷ልበሺ ተከናንበሺ አጊጭ ይመርብሽ
የሙስሊሟ እህቴ ጋሻ ከለላሽ
🌷🌷ያንችነትሺ አርማ ትልቅ ምሺግሽ
ስትወጭ ሥትገቢ ልበሺ ደራርበሽ
🌷🌷አዳምጭኝ እህቴ እውነቱን ልንገርሽ
እነዚህ ጃሂሎች ያሉትንም ቢሉሽ
በሂጃብሽ ፅኚ አላህ ነው ያዘዘሽ
🌷🌷ዱንያ ላይ ስትኖሪ በሂጃብ ተውበሽ
በዒባዳሽ ጠንክሪ ለአላህ ተናንሰሽ
ሱና ላይ ቀጥ በይ ከወንጀል እርቀሽ
እስከ የውመል ቂያማ አንች የበላይ ነሽ
ነገ በአኼራም ተሸላሚ ሴት ነሽ
🌷🌷የትም ቦታ ሁነሺ የሚያስከርብሽ
ሂጃብ ነቃብሺነዉ ጋሻ እና ጦርሽ
🌷🌷የሴትነት ክብርሺ ጥላ ከለላሽ
ተከናንበሺ ኑሪ አሏህ ባዘዘሽ
ተወዳጁ ነብይ ባመላከቱሽ
አደብና ሸርጡን ጠብቀሽ ስትለብሽ
ከራስሽ እስከግርሽ ጥቁር ቁራ መስለሽ
አቤት ውበትሽ ወላሂ በጣም ታምሪያለሽ
ያን ውቡን ልብስሽን ሂጃብሽን ልበሽ
ድምፅሽን ዝቅ አርጊ ሳታለሳልሽ
🌹🌷እህቴ ይቅርብሽ ተይ ወንጀል መዳፈር
አላህ ይይዝሻል ስትገቢ ባፈር
🌷🌷በጂልባብ ተውባ በአቂዳዋ ታጋይ
ምርጥ የሱና ወጣት የኢሥላም አገልጋይ
ኢሥላም ያሣደጋት ከመጥፎ ጠብቆ
መልካም ያነፃት ከወንጀል አርቆ
ጌታችን ያራቃት ከቢድዐ ከሽርክ ማዕበል
በመረጃ ታጥቃ ሀቅ የምትቀበል
🌷🌷እባክሽ እህቴ ወንጀልን አትስሪ
በኢሞና ዋትስኣፕ ዝምብለሽ አታውሪ
ሀያእን ተላበሺ አላህን ፍሪ
🌷🌷ላንችስ ተፈቀደ ወንድ ልጅን ማየት
መዘዝን ያመጣል ተይ እንዲህ መመልከት
🌷🌷ኒቃብሽን አርገሽ ስትሄጂ በመንገድ
አንችም ታፈጫለሽ ባገኘሽው ወንድ
አረ ይመስልብሻል ይህ በዲን መቀለድ
🌷🌷አንገትሽን ደፍተሽ መንገድሽን ሂጂ
ክብርሽን ጠበቂ ከወንድ አትቅለጂ
🌷🌷ሂጃብን በመልበስ ኒቃብ የረሳሽው
በኺላፍ ጉዳይ ላይ የተዘናጋሽው
ወደኋላ ዘወር በይና መርምሪው
የአኢሻ እና የኸድጃ ምን እንደሆን ሱናው
🌷🌷ዋጅብም አይደለ ሱና ነው የሚሉት
ያለ እውቀት መናገር ስራቸው ያረጉት
ቁርአንን ሀዲስን በደንብ ያልተረዱት
ስሜት ተከታዮች ኡማውን ያስተኙት
በሱና እንዳይጓዝ መሰናክል ሆኑት
🌷🌷ድምፅሽን አቅጥነሽ አትለፍልፊ ወሬ
ይተኗከሉሻል ከሰሙሽ አጅሬ
🌷🌷በነገ ተስፋ ላይ እቅዷን ሰንቃ
ሁሉን እየቻለች ችግሮቿን ንቃ
ሰለፍያዋ እንስት ትታያለች ደምቃ
🌷🌷በስደት አለም ላይ ህይወቷን ገብራ
ዉስጧ እየታመመ ዉጯ የሚያበራ
ዉድ የአላህ ባሪያ ያች ሰለፍያ ትታያለች አምራ
🌷🌷ስለ ኒቃብ ዋጅብነት ላልጨርስ ጀምሬ
ትንሽ እንኳ ሳልሄድ ተቋረጠ ብእሬ
🌷🌷🌷የምወዳችሁ 🌷🌷የምሳሳላችሁ የማከብራችሁ 🌹🌹የስደት 🌹🌹 እህታቹሁ 🌿🌿
https://t.me/Aba_Nesrellah
https://t.me/Aba_Nesrellah
🌿 ሂጃብሽን ልበሽ🍀
🌷🌷ልበሺ ተከናንበሺ አጊጭ ይመርብሽ
የሙስሊሟ እህቴ ጋሻ ከለላሽ
🌷🌷ያንችነትሺ አርማ ትልቅ ምሺግሽ
ስትወጭ ሥትገቢ ልበሺ ደራርበሽ
🌷🌷አዳምጭኝ እህቴ እውነቱን ልንገርሽ
እነዚህ ጃሂሎች ያሉትንም ቢሉሽ
በሂጃብሽ ፅኚ አላህ ነው ያዘዘሽ
🌷🌷ዱንያ ላይ ስትኖሪ በሂጃብ ተውበሽ
በዒባዳሽ ጠንክሪ ለአላህ ተናንሰሽ
ሱና ላይ ቀጥ በይ ከወንጀል እርቀሽ
እስከ የውመል ቂያማ አንች የበላይ ነሽ
ነገ በአኼራም ተሸላሚ ሴት ነሽ
🌷🌷የትም ቦታ ሁነሺ የሚያስከርብሽ
ሂጃብ ነቃብሺነዉ ጋሻ እና ጦርሽ
🌷🌷የሴትነት ክብርሺ ጥላ ከለላሽ
ተከናንበሺ ኑሪ አሏህ ባዘዘሽ
ተወዳጁ ነብይ ባመላከቱሽ
አደብና ሸርጡን ጠብቀሽ ስትለብሽ
ከራስሽ እስከግርሽ ጥቁር ቁራ መስለሽ
አቤት ውበትሽ ወላሂ በጣም ታምሪያለሽ
ያን ውቡን ልብስሽን ሂጃብሽን ልበሽ
ድምፅሽን ዝቅ አርጊ ሳታለሳልሽ
🌹🌷እህቴ ይቅርብሽ ተይ ወንጀል መዳፈር
አላህ ይይዝሻል ስትገቢ ባፈር
🌷🌷በጂልባብ ተውባ በአቂዳዋ ታጋይ
ምርጥ የሱና ወጣት የኢሥላም አገልጋይ
ኢሥላም ያሣደጋት ከመጥፎ ጠብቆ
መልካም ያነፃት ከወንጀል አርቆ
ጌታችን ያራቃት ከቢድዐ ከሽርክ ማዕበል
በመረጃ ታጥቃ ሀቅ የምትቀበል
🌷🌷እባክሽ እህቴ ወንጀልን አትስሪ
በኢሞና ዋትስኣፕ ዝምብለሽ አታውሪ
ሀያእን ተላበሺ አላህን ፍሪ
🌷🌷ላንችስ ተፈቀደ ወንድ ልጅን ማየት
መዘዝን ያመጣል ተይ እንዲህ መመልከት
🌷🌷ኒቃብሽን አርገሽ ስትሄጂ በመንገድ
አንችም ታፈጫለሽ ባገኘሽው ወንድ
አረ ይመስልብሻል ይህ በዲን መቀለድ
🌷🌷አንገትሽን ደፍተሽ መንገድሽን ሂጂ
ክብርሽን ጠበቂ ከወንድ አትቅለጂ
🌷🌷ሂጃብን በመልበስ ኒቃብ የረሳሽው
በኺላፍ ጉዳይ ላይ የተዘናጋሽው
ወደኋላ ዘወር በይና መርምሪው
የአኢሻ እና የኸድጃ ምን እንደሆን ሱናው
🌷🌷ዋጅብም አይደለ ሱና ነው የሚሉት
ያለ እውቀት መናገር ስራቸው ያረጉት
ቁርአንን ሀዲስን በደንብ ያልተረዱት
ስሜት ተከታዮች ኡማውን ያስተኙት
በሱና እንዳይጓዝ መሰናክል ሆኑት
🌷🌷ድምፅሽን አቅጥነሽ አትለፍልፊ ወሬ
ይተኗከሉሻል ከሰሙሽ አጅሬ
🌷🌷በነገ ተስፋ ላይ እቅዷን ሰንቃ
ሁሉን እየቻለች ችግሮቿን ንቃ
ሰለፍያዋ እንስት ትታያለች ደምቃ
🌷🌷በስደት አለም ላይ ህይወቷን ገብራ
ዉስጧ እየታመመ ዉጯ የሚያበራ
ዉድ የአላህ ባሪያ ያች ሰለፍያ ትታያለች አምራ
🌷🌷ስለ ኒቃብ ዋጅብነት ላልጨርስ ጀምሬ
ትንሽ እንኳ ሳልሄድ ተቋረጠ ብእሬ
🌷🌷🌷የምወዳችሁ 🌷🌷የምሳሳላችሁ የማከብራችሁ 🌹🌹የስደት 🌹🌹 እህታቹሁ 🌿🌿
https://t.me/Aba_Nesrellah
https://t.me/Aba_Nesrellah