የ23ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽያጭ ግንቦት 23 ቀን 2016 ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ማብቃቱ የሚታወቅ ሲሆን ዕጣው ዛሬ ግንቦት 26 ቀን 2016 ከቀኑ 8፡30 ጀምሮ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በህዝብ ፊት ይወጣል ፡፡
የዕጣ አወጣጡም በአስተዳደሩ የፌስቡክ ፣ቴሌግራም እንዲሁም ቲክቶክ አካውንቶች በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ሲሆን ከቀኑ 8፡30 ጀምሮ እንድትከታተሉ ተጋብዛችዋል ፡፡
Facebook account :- Ethiopian Lottery/የኢትዮጵያ ሎተሪ
Telegram account :- https://t.me/lottery_service1
Tiktok :-@ethiopian.lottery' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@ethiopian.lottery
መልካም ዕድል !