Bitcoin/ቢትኮይን ክፍል 5
🤩bitcoin ምንድነው?
✈️bitcoin የክሪፕቶሎጂ ሲስተም የሚጠቀም አለም አቀፋዊ ዲጂታል የመገበያያ ገንዘብ ነው፡፡
✈️ bitcoin የመጀመሪያው decentralized ወይም አንድ ሰው ብቻ የማይቆጣጠረው የመንግስት ወይም ባንክ ተቆጣጣሪነት የሌለበት ገንዘብ ወይም ስርአት ነው፡፡ በዚህ ስርአት የገንዘብ ልውውጦች peer_to_peer (P2P)ናቸው ማለትም እኛ በመደበኛው ስርአት ወይም ዲጂታል ባልሆነው ስርአት ገንዘብ ስንለዋወጥ ልውውጡን ለመተግበር ባንክ ቤቶች በመሀል ይገባሉ፡፡ በዚህ ስርአት ግን ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት መለዋወጥ ይቻላል ይህም የ ባንኪንግ ስርአቱን ይቀይረዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ይህ ልውውጥ verify የሚደረገው በ network nodes አማካኝነት የ ክሪፕቶ ግራፊክ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ነው፡፡ ከዚያም በ public distributed ledger ወይም #block_chain ይመዘገባል፡፡
🎚️ክሪፕቶግራፊ ስትል?
✈️ክርፕቶግራፊ ለረጅም ጊዜ የነበረ ቴክኖሎጂ ነው ከብሎክቼንም ሆነ ቢትኮይን ይቀድማል
ባጭሩ ክሪፕቶክራፊ ማለት ከአንድ ኮምፒውተር ወደ ሌላ ኮምፒውተር በመረጃ መረብ አማካኝነት መረጃ ሲተላለፍ መረጃው እንዳይሰረቅ መጠበቅ የሚችል cyber ጥቃት እንዳይደርስበት መጠበቅ የሚችል የሚስጥራዊ መረጃ ማስተላለፊያ አሰራር ነው የማይገባው ሰው መረጃውን ምንም እንዳያደርገው ይጠብቃል
ክሪፕቶግራፊ የመጣው ክሪፕቶስ ከሚለው የግሪክ ቃል ሲሆን ክሪፕቶስ ቀጥታ ትርጉሙ ሚስጢር የተደበቀ ማለት ነው
በክሪፕቶግሪፊ አሰራር የተቆለፉ(encrypte) የተደረጉ መረጃዎች በኢንተርኔት ውስጥ በሚያልፉ ጊዜ ተደራሹ ጋር ደርሰው በዚሁ ቴክኖሎጂ decrypt(የተበተኑ) እስኪ ሆኑ ድረስ በመሀል cyber attack ቢገጥማቸው ቢሰረቁ ከተዘበራረቀ የፊደል ጥርቅም ውጭ መረጃ ምንም ማየት አይቻልም የተቆለፉ ናቸው ለመክፈት ግዴታ የክሪፕቶግራፊ ቴክኖሎጂ ያስፈልጋል
🎚️ቢትኮይን በማንና እንዴት ተፈጠረ ?
✈️bitcoin እራሱን satoshi_Nakomoto ብሎ በሰየመና ማንነቱ ባልታወቀ ግለሰብ እንደ open source software ሆኖ በ2009 G.C ተለቀቀ
ቴክኖሎጂው እንዴት እንደሚሰራ አጠቃላይ መረጃ በ2000 አመተ ምህረት ለቀቀ ኢንተርኔት ላይ algorithmም ለቀቀ ማንነቱ እስከዛሬ ድረስ አይታወቅም😳
✈️bitcoin በመጀመሪያ እሚገኘው እንደ reward በ mininኸg ፕሮሰስ ነው፡ በቀጣይ ክላስ እናያለን ስለ mining በጣም interesting ነገር ነው
🎚️የቢትኮይን ታሪክና ተግዳሮቶች በአጭሩ
1. 2008 - ጅማሮ:
- አንድ ያልታወቀ ግለሰብ እራሱን Satoshi Nakamoto ብሎ የሚጠራ "Bitcoin: A Peer-to-Peer Electronic Cash System" የሚል whitepaper አሳተመ። ይህ ሰነድ የBitcoin ጽንሰ-ሀሳብ እና እንዴት ያልተማከለ ዲጂታል ምንዛሬ እንደሚሰራ ገለፃ የሚያደርግ ነበር
2. 2009 - launch
- በጃንዋሪ 2009 ናካሞቶ *genesis block * ወይም ብሎክ 0 በመባል የሚታወቀውን የመጀመሪያውን ብሎክ ሲያወጣ Bitcoin በይፋ ተጀመረ። የመጀመሪያዎቹ 50 ቢትኮኖች ለዚህ ብሎክ እንደ ሽልማት ተፈጥረዋል።
3. 2010 - የመጀመሪያ ግብይቶች እና ልውውጦች፡-
- ቢትኮይን መገበያየት ተጀመረ እና የመጀመሪያው የታወቀ የንግድ ልውውጥ የተከሰተው በግንቦት 2010 ሲሆን ላስዝሎ ሃንዬች የተባለ ፕሮግራመር ለሁለት ፒዛዎች 10,000 ቢትኮይን ከፍሏል ይሔም ቀን "Bitcoin Pizza Day" በመባል ይታወቃል😂 ሙሉ መረጃውን መጨረሻ አካባቢ ስለ አስገራሚ ታሪኮች ስንወያይ እንለቀዋለን
✅ በዚህ ጊዜ 1 ቢትኮይን 0.0025 dollar ነበር
- በኋላ በ 2010, የመጀመሪያው የ Bitcoin ልውውጥ በBitcoinMarket.com ተጀመረ, ይህም ሰዎች ቢትኮይንን በአሜሪካ ዶላር እንዲገበያዩ ያስችላቸው ነበር
4. 2011 - እድገት እና ውድድር:
- የቢትኮይን ዋጋ ከዩኤስ ዶላር ጋር መወዳደር ጀመረ እኩል ዋጋ ነበራቸው እናም ቢትኮይን የበለጠ ትኩረት ማግኘት ጀመረ።
- ቢትኮይን እያደገ ሲሄድ እንደ Litecoin እና Namecoin ያሉ ተለዋጭ የገንዘብ ምንዛሬዎች ተፈጠሩ፣ ይህም በBitcoin ሞዴል ላይ ልዩነቶችን ፈጥሯል ።
5. 2013 - የዋጋ ጭማሪ እና ግንዛቤ፡
- የቢትኮይን ዋጋ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ1,000 ዶላር በላይ ደረሰ👀 ይህ ጭማሪ ከመገናኛ ብዙኃን እና ከባለሀብቶች ሰፊ ትኩረት ቢትኮይን እንዲያገኝ አስችሎታል፣ ነገር ግን ተለዋዋጭነቱ በታማኝነቱ ላይ ስጋት ፈጥሮ ነበር
6. 2014 - የMt.Gox ውድቀት ፡
- ትልቅ ከሚባሉት የ Bitcoin ልውውጦች አንዱ የሆነው ማት ጎክስ ተጠልፎ ወደ 850,000 የሚጠጋ ቢትኮይን እንዲጠፋ አድርጓል። ይህ ክስተት ስለ Bitcoin እና cryptocurrencies ደህንነት ከፍተኛ ስጋት አሳድሮ ነበር
7. 2017 - ዋና እውቅና:
- የቢትኮይን ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ ጨመረ ፣ በታህሳስ 2017 1 ቢትኮይን ወደ 20,000 ዶላር ደርሶ ነበር ።
- "cryptocurrency" የሚለው ቃል በህዝብ ዘንድ መታወቅ ጀመረ ከዛ ውስጥም ቢትኮይን በሰፊው ይታወቅ ነበር።
8. 2020-2021 - ተቋማዊ ግዥ
- ቢትኮይን በዋና ኩባንያዎች እና ተቋማዊ ባለሀብቶች ተፈላጊነተሐ እየጨመረ መጣ ። እንደ Tesla፣ MicroStrategy እና Square ያሉ ኩባንያዎች በBitcoin ውስጥ ከፍተኛ ኢንቨስት ማደረግ ጀመሩ ።
- የBitcoin ዋጋም በ2021 ከ60,000 ዶላር በላይ ከፍ ያለ ሲሆን ይህም በፍላጎት መጨመር እና እንደ ህጋዊ የንብረት ክፍል ሰፊ ተቀባይነት አግኝቷል ።
9. 2022-2023 - አጠቃላይ የክሪፕቶከረንሲ ቢትክይንን ጨምር በተለያዩ ቁጥጥሮች ምክንያት ከፍተኛ ውድቀት ገጥሞት ነበር
ይቀጥላል✅