❇️Gemini vs chatgpt
✨GenAI( generative artificial intelligence) አንዱ የAI ክፍል ሲሆን አዲስ content and idea መፍጠር የሚችል ማለት ነው ለምሳሌ ቃለ ምልልስ ታሪክ ሙዚቃ ፎቶ ቪድዮ መፍጠር የሚችል ai ማለት ነው። Gemini እና chatgpt ከዚሁ ክፍል የሚካተቱ ናቸው።
✨ጊዜአችሁን መቆጠብ እንዲሁም digital ህይወታችሁን ማቅለል ከፈለጋችሁ ተጠቀሙባቸው
ዛሬ እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ ጥቅማቸውንና ልዩነታቸውን እናወጋለን
❇️ chatgpt
✨ የተሰራችው በ open ai በሚባል አሜሪካ ውስጥ በሚገኝ AI research organization ሲሆን በ2015 ነው የተመሰረተው
✨ለመጀመሪያ ጊዜ በ2022 ነው የተዋወቀችው
✨ ለመጠቀም የሚያስፈልጋችሁ email address ነው
✨በነፃ መጠቀም የምትችሉ ሲሆን ነገር ግን የተሻለ ነገር ማግኘት የምትፈልጉ በወር 20$ እየከፈላችሁ chatgpt plus መጠቀም ትችላላችሁ
☑️ research ለመስራት በጣም አሪፍ
ነች
☑️ ከእናንተ ጋር መወያየት ትችላለች
☑️ ማንኛውም ጥያቄ ትሰራለች maths ቲንሽ ይከብዳታል 😁
☑️ ማንኛውንም መረጃ ከchatgpt ማግኘት ትችላላችሁ
☑️ ዜና ከፈለጋችሁም ጠይቋት
☑️Popular applications for ChatGPT include
✨ content generation of emails ✨social media posts and blogs ✨ text summarization
✨ language translation
✨code generation
✨learning and education;
✨building virtual assistants;
✨simulation and training;
✨research assistance; እና
✨building games and other entertainment applications.
ከ50 በላይ ቋንቋ ትችላለች
chatgpt 3.5 (ሙሉ ነፃ) ሲሆን chatgpt 4o የተገደበ አገልግሎት ትሰጣለች አማርኛም በደንብ ትችላላች ጥያቄ በፎቶ ብትሰጧት ትሰራለች ፎቶ አንሳታችሁ ምንነቱን ብትጠይቋት ትነግራችኋለች ብዙ ብዙ ተጨማሪ ነገሮች አሏት
❇️.Google Gemini
✨ bard ነበር የመጀመሪያ ስሟ
✨ የተሳራችው በgoogle ነው
✨ Google account ወይም Gemail ያስፈልጋችኋል ለመጠቀም
✨ ሙሉለሙሉ ነፃ ነች
✨የተሻለ ትክክለኛ እና የተቀራረበ መረጃ ትሰጣለች
✨ አዳዲስ ዜናዎችን ትናገራለች ለምሳሌ በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እየካሔደ ነው ብትሏት በወቅቱ እየሆነ ያለውን ትነግራችኋለች etv መች ይዘግባል 😁
✨ ድምፅ ቪድዮ understand ታደርጋለች
✨ ለምትጠይቋት ማንኛውም ጥያቄ ቀለል ተቀራራቢ መልስ ትሰጣለች
✨ ከsiri and alexa ተመሳሳይ ነች
✨ ሌላው ከchatgpt ጋር ተመሳሳይ የሆነ ስራ ነው የምትሰራው
ዋና ልዩነታቸው
✨ chatgpt ማንኛውም ሰው መጠቀም ይችላል gemini Google account ያለው መጠቀም ይችላል
✨chatgpt ከ2021 እስከ 2023 ባለው መረጃ መልስ የምትሰጥ ሲሆን gemini ግን በምትጠይቋት ወቅት ባለው መረጃ ትመልሳለች
💠የት ማግኘት እንችላለን?
✨ Google ላይ ሁለቱም የራሳችው website አላቸው ለአጠቃቀም በጣም ቀላል ናቸው
✨ chatgpt ግን app አላት ከplaysore ላይ አውርዳችሁ መጠቀም
❇️ website
Chatgpt
https://openai.com/chatgpt
Gemini
https://g.co/kgs/TuFF7D2
ካልገባችሁ ስትጠቀሟቸው ይገባችኋል
ጊዜአችሁን ቆጥቡ
Ⓜ️Maf Spark🫡