አንድ ሰው ዘውትር በቀን 300 በተወዳጁ ነብይ (ሶዐወ)ላይ ሶላዋት የሚያወርድ ከሆነ የዱንያ ሀጃ ኸይረኛ ጤና ትዳር ሀብት ያገኛል ከመከራ ሁሉ ይጠበቃል
አንድ ሰው በቀን ዘውትር ከ 1000 በላይ በተወዳጁ ነብይ (ሶዐወ)ላይ ሶላዋት የሚያወርድ ከሆነ በተወዳጁ ነብይ(ሶዐወ)የኑር ሳጥን ውስጥ የሱና የቤተሰቦቹ ስም በጠቅላላ ይቀመጣል፣ነገ የቂያም ቀን ከተወዳጁ ነብይ (ሶዐወ)ጋ ይነሳል።
ዋናው ዋናው ዋናው ከሙ ና ፊ ቅ ነት ይጠብቃል
ሌላው በተወዳጁ ነብይ (ሶዐወ)ላይ ሶላዋት ማበርከት በመዲና የማለፍና የመቀበር ታላቅ እድል ይሰጣል፣በመዲና መቀበር ጥቅሙ ከተወዳጁ (ሶዐወ)እና በሳሀባዎች ጋ የመቀስቀስና ከነሱ ቀጥሎ ከሌሎች ህዝቦች ሁሉ ቀድሞ ጀነት ይገባል
https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR