Sαlαh Responds ⛉


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ውዥንብርን ቀርፈን የእስልምናን ውበት ለዓለም እንገልጣለን። እውነት ይነግሣል፣ ሐሰትም ይረክሳል።
□ የቪዲዮ ቻናሉን ይቀላቀሉ። @SalahstoreT

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


የኤቲስቱ በረከት ይደርብን።
....
ከወራት ቡኋለ ቢሆንም ዛሬ እንደ አዲስ በቲክቶክ የሰልዋን ቪዲዮ መጣልኝ። እንደምታውቁት ሰልዋን አምላክን የካደ ሃይማኖት የለሽ (Atheist) ነበር፣ ቢሆንም ሰማዕትነትን ተቀብሏል። እድሜ ልኩን የአንድ ሃይማኖት ክብር የሆነውን ቅዱስ መፅሐፍ አቃጥሎ አመፅ ያስነሳ ግለሰብ የምን በረከት ነው ያለው ?...ማንም ወይም ምንም ሁን እስልምናን ከሰደብክ አንተ ሰማዕታቸው ነህ።

☑️Sαlαh Responds😘
🎙 T.me/mahircomp123 ⤴️

1.5k 0 1 89 161

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ሚም😁

2.1k 0 23 37 172

ወንድም ኢብራሂም ይህንን ጋብዞናል😨👇

https://vm.tiktok.com/ZNdeRksoU/




አንድ ወንድም እኔ 100$ እጨምራለሁ ስላለ ሽልማቱ ወደ 200$ ከፍ ብሏል። አሁን ላይ ባለው ምንዛሬ 30,000 ብር ይሆናል። ማነው እድለኛ ክርስቲያን😎?


🪶ለምን አንድ «ታላቅ ቻሌንጅ» ለክርስቲያኖች አናቀርብም ? የጠየቅነውን ነገር መረጃ ያመጣ ሰው የ100$ (ዶላር) አሸናፊ ይሆናል (ሽልማቱ የምሬን ነው) !
....
✅ከሙሉ መፅሐፍ ቅዱስ ❲ከብሉይ እና አዲስ❳ «ከአንድ በላይ ማግባት ዝሙት ነው» ተብሎ በሕግ ደረጃ በግልጽ የተቀመጠ አንድ ጥቅስ ስጡን።

[፨] መልሳችሁን እዚሁ ኮሜንት መስጫ ላይ አስቀምጡ።

2.4k 0 17 87 106

🔅ሁለተኛ ማግባት ወይስ ማተራመስ😁? 👇

https://vm.tiktok.com/ZNdedDMyN/


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ይሄ ትውልድ ፍጡርን ለማምለክ ፍቃደኛ አይደለም !

☑️Sαlαh Responds😘
🎙 T.me/mahircomp123 ⤴️

2.7k 0 13 37 245

‟እንዲሁ በነጻ ያገኘነው እስልምና በገንዘብ የሚሸጥ ቢሆን ኖሮ በዚህ ዓለም አንድም ሙስሊም ባልኖረ ነበር። ምክንያቱም የትኛውም ምድራዊ ንብረት እስልምናን ሊገዛ አይችልምና።”
® Sαlαh Responds😘


3k 0 5 51 281

..
ክርስቲያን ጓደኛ ካለችሁ ቤት ወስዳችሁ አስፈጥሩት።

3.4k 0 11 99 310

ኢብኑል ቀይም አል-ጀውዚይ እንዲህ ይላሉ:-
قال ابن الجوزي: اعلمْ أن أولَّ تلبيسِ إبليس على النَّاسِ صدّهم عن العلمِ؛ لأن العلمَ نورٌ، فإذا أطفأ مصابيحَهم خبطَهم في الظَّلامِ كيفَ شاءَ

«እወቅ ! ሰይጣን ሰዎችን የሚያደናግርበት የመጀመሪያው መንገድ እነርሱን ከእውቀት በማራቅ ነው። ምክንያቱም እውቀት ብርሃን ነውና። ታድያስ ያንን ብርሃን ከወሰደባቸው ቡኋለ በጭለማ ውስጥ እንደፈለገ ያደርጋቸዋል።»
(📚The Devil Deceptions 'Talbis Iblis' 1/309)

® https://t.me/mahircomp123

4k 0 14 20 189

قَالَ رَسُولُ اللَّهِ أَنا دَعْوَة أبي إِبْرَاهِيم وبشرى  أخي عِيسَى بن مَرْيَم

የአላህ መልዕክተኛ ❲ﷺ❳ እንዲህ ብለዋል:- "እኔ የአባቴ የአብርሃም ጸሎት እና የወንድሜ ኢየሱስ ብስራት ነኝ።»
(📚መውሳዕት አል-ኩብራ ሐዲስ፡ 13/251)

® https://t.me/mahircomp123

3.7k 0 13 27 184


3.5k 0 102 86 119

amharic-10 (1).pdf
461.9Kb
📖50 መሠረታዊ የኢስላም ትምህርቶች በጥያቄ
🪶ሒላል ሊሚትድ

® https://t.me/mahircomp123


ለረመዳን ስጦታ ይሆን ዘንድ ወደ እስልምና ለመጣችሁ አዲስ ሰለምቴዎች እና እስልምናን ማወቅ ለምትፈልጉ አካላት መሰረታዊ ትምህርቶችን በአጭሩ የሚያስረዱ የተወሰኑ የPDF መፅሐፍትን በዚሁ ገፅ የምንለቅላችሁ ይሆናል።


🌐ይህ የኢርሻድ ጀመዓ የቲክቶክ አካውንት ነው፣ ሁላችሁም ፎሎው አድርጉት።

🔗:- https://www.tiktok.com/@irshadapologetics1?_t=ZS-8uJBDKWmLOk&_r=1


🪶በዓለም ዙርያ የምትገኙ ውድ ሙስሊሞች እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ😀!
....

እንደው ምናልባት ሳላውቅ ያስቀየምኩት ሰው ካለ በዚሁ አጋጣሚ አፉ እንዲለኝ እጠይቃለሁ። እናንተም አፉ ተባባሉ።
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁

4.4k 0 9 67 310

💦 የመፅሐፍ ግብዣ📖

በቀዷ ወል-ቀደር ❲Predestination❳ ዙርያ ሰሞኑን እያነበብኩ ነበር። ድንገት ይህንን የኢማም አል-በይሃቂን ኪታብ አገኘሁ። ከቃላት Terminology ጀምሮ የሚያብራራበት መንገድ በጣም ግሩም ነው። «እዚህ ጋር ተጭነው» ያንብቡ።

5.3k 0 29 40 144



سَمِعْتُ يَحْيَى بْنَ مُعَاذٍ الرَّازيَّ، يَقُولُ ليَكُنْ حَظُّ الْمُؤمِنِ مِنْكَ ثَلَاثةٌ: إِنْ لَمْ تَنْفَعْهُ فَلَا تَضُرَّهُ، وَإِنْ لَمْ تُفْرِحْهُ فَلَا تَغُمَّهُ، وَإِنْ لَمْ تَمْدَحْهُ فَلَا تَذُمَّهُ
የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ አል-ራዚ:- ‟አንድ ሙዕሚን ባንተ ላይ ሦስት መብቶች አሉት። የማትጠቅመው ከሆነ ቢያንስ አትጉዳው¹። ዳስተኛ ልታደርገው ካልቻልክም እንዲያዝን አታድርገው²። ልታሞግሰው ካልቻልክ ደግሞ አታንቋሸው ❲አትውቀሰው³❳።
(📚ኪታብ ጃሚአል ዑሉም፡ ለኢብኑ ረጀብ 2/283)

🪶 https://t.me/mahircomp123 ®

4.6k 0 14 78 131
20 last posts shown.