🪶 እስልምናን መቀበል ለምታስቡ ሰዎች አጭር መልዕክት:-
1- በቅድሚያ እምነቱን ከመቀበላችሁ በፊት ቢያንስ መሰረታዊ የእስልምናን አስተምህሮ አውቃችሁ ቢሆን መልካም ነው። ምክንያታችሁ "የሙስሊሞች አለባበስ ደስ ስለሚለኝ፣ ነሺዳዎች ስለማረኩኝ..." አይነት ነገር እንዳይሆን፥ በተቻለ አቅም ትምህርቱን ለማየት ሞክሩ። «በሙስሊም ምክንያት የመጣ፣ በእነርሱ ምክንያት ይሄዳልና አላህን ፈልጋችሁ ኑ።»
2- የእናንተ እስልምናን መቀበል የሚያደርስባችሁ የቤተሰብ፣ የጓደኛ ወይም የማህበረሰብ ተፅዕኖ ❲ግፊት❳ ካለ በሚዲያ ላይ ሸሀዳ ባትይዙ መልካም ነው። እስልምና በእናንተ እና በጌታችሁ መካከል ያለ የልብ እምነት ነው፣ ስለዚህ ግዴታ ምስክርነታችሁን ሰዎች መስማት የለባቸውም። ለደህንነታችሁም የተሻለው ያ ነው፣ አላህ ይጠብቃችሁ።

® https://t.me/mahircomp123