Forward from: ✞ የመዝሙር ግጥሞች ✞
🌺እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ግዝረት በሰላም አደረሰን ለእኛ ሲል ሁሉን የሆነ መድኃኒታችን ክርስቶስ ለፍቅሩና ለክብሩ ያብቃን:: ከበረከተ በዓለ ግዝረቱም አይለየን::
🌺 መልካም በዓለ 🌺