ስለሚጠቅሞ ያንብቡት
አንድ ሴት በጣም የምትወደው የቤት እንስሳ አርጋ የምትንከባከበው አንድ እባብ ነበራት እርዝመቱ ወደ ሁለት መትርከግማሽ ይሆናል ከተወሰኑ ቀናቶች ጀምሮ ግን እባቡ ምግብ መመገብ ስላቆመ እንዲመገብ ብዙ ጥረት ብታደርግም ስላልተሳካላት ትጨነቅ እና ወደ እንስሳት ሃኪም ይዘው ትሄዳለች ከዛም የእንስሳት ሃኪሙ የተወሰነ ጥያቄዎችን መጠየቅ ጀመረ ከቅርብ ጊዜ ወዲ እባቡ እንዴት ነው የሚተኛው ሴቲቱም መለሰች ከመኝታዬ ስነቃ አንድ ቀን ከጎኔ ሙሉ በሙሉ ተዘርግቶ ተኝቶ አገኘውት ሌላ ቀን ደግሞ እራሱን በግርጌ እግሩን በራስጌ አድርጎ ዝርግት አድርጎ ተኝቶ አገኘውት ምኑም ስላልገባኝ ልረዳው አልቻልኩም ትላለች ሃኪሙም በጣም ከተገረመ በዋላ እሷ አደጋ ላይ እንደሆነች እና እባቡን ለእንስሳት ማረሚያ ጣቢያ እንድትሰጠው መከራት እባቡ መመገብ ያቆመው ሆዱን ባዶ ለማረግ እና ሆዱ ውስጥ ሰፊ ቦታ እንዲኖረው ለማድረግ ነው ከጎንሽ በተለያዩ አቅጣጫዎች ተኝቶ የምታገኚው አንቺን እንዴት አድርጎ እንደሚውጥሽ ልክሽን እየለካ ነው አላት ሁሉም ፍቅር ፍቅር አይደለም ሁሉም ጓደኝነት ጓደኝነት አይደለም ልዩነቱን እናስተውል ጠላት ወዳጅ መስሎ ሊቀርበን ይችላል ትህትና እርራሄ ሊያሳየን ይችላል ግን በጥንቃቄ እንመርምር ምክንያቱም ወዳጅ መስሎ ደካማ ጎናችንን እያየ እያጠና ወይም እንዴት አድርጎ ሊያጠፋን እንደሚችል በፍቅር ስም ጉርጓዳችንን እያመሠልን ሊሆን ይችላል እና የሚቀርባቹን ሰው መርምሩ በህይወት ትምህርት ውሰዱ አስደንጋጭ ቢሆንም አስተማሪ ታሪክ ስለሆነ ነው ያጋረዋቹ።
©Socia media
❤️ @maraki_lyrics ❤️