በጋብቻ 60 ዓመት ዝም ብሎ ከመሬት የሚታፈስ ወይም ጥርስ ላይ ሲጠሩት ቅልል እንደሚለው አይደለም። ብዙዙዙ ዋጋ ይከፈልበታል። ከጫጉላ ቤት ሳይወጡ ትዳራቸውን ለማፈራረስ የሚግበሰበሱ ዘመናዮች በሞሏት ሀገር እንደዚህ አይነቶቹ Guinness Book ላይ ቢመዘገቡ እንኳን ያንስባቸዋል።
ቤተሰብ የሀገር መሠረት የሚሆነው በፀና ትዳር እንጂ በየቦታው እየወደቁ ልጅ ወልዶ በመጣል አይደለም❗️ This is the simplest instinct a wild pig is capable of.
via: Engidawork Huluagerish
@marakinews
ቤተሰብ የሀገር መሠረት የሚሆነው በፀና ትዳር እንጂ በየቦታው እየወደቁ ልጅ ወልዶ በመጣል አይደለም❗️ This is the simplest instinct a wild pig is capable of.
via: Engidawork Huluagerish
@marakinews