ማርከን ዜማ Challenge
አደላለው
————————————-
አይደለም መባከን
ካለህበት መሆን
አይደለም ጥፋት
ቃልህን መስማት
በአንተ ዘንድ ከሆነ
ከሁሉም የሚበልጥ
መልካሙን ይዛለው
እግርህ ስር እሆናለው
እጠጋለሁ ዙፋንህን
እቀርባለሁ ላደምጥህ
እሆናለሁ ከስርህ
አደላለው ለፍቅርህ
አለኝ እንቁ የሚበሰር
ከወደድከው ላንተ ይሁን
የፍቅሬን ነው የማነባው
ተገዝቼ እኖራልው
ወደአንተ አደላለው
ኢየሱሴ ወድሀወለው
ከእግር ስር ሆናልሁ
ቃልህን እሰማለሁ
ልቤ ላይ ተስለሀል
ትኩረቴን ወስደሀል
ወደአንተ አደላለው
ኢየሱሴ ወድሀወለው
ሩጫዬ የኔ ፍጥነት
ካለህበት መሆን በመገኘትህ
የእኔ ጉጉት ሁሌም ርሀቤ
ልጠራህ ነው ላመልክ ከልቤ
አደላለው ወደኣንተ ጌታ
እጠራለሁ በቀን በማታ
የልቤ ነህ
የምኖር በቤትህ
አልጠፋም ከፊትህ
ከመገኘትህ*3/4
ወደአንተ አደላለው
ኢየሱሴ ወድሀወለው
ዜማ መስራት የምትችሉ ዘማሪዎች
👤 @Teme5 ላይ
እየዘመራችሁ ላኩልን❗️
ቻናሉ ላይ ይለቀቃል
edit ማድረግ ይቻላል
@Markengeta
አደላለው
————————————-
አይደለም መባከን
ካለህበት መሆን
አይደለም ጥፋት
ቃልህን መስማት
በአንተ ዘንድ ከሆነ
ከሁሉም የሚበልጥ
መልካሙን ይዛለው
እግርህ ስር እሆናለው
እጠጋለሁ ዙፋንህን
እቀርባለሁ ላደምጥህ
እሆናለሁ ከስርህ
አደላለው ለፍቅርህ
አለኝ እንቁ የሚበሰር
ከወደድከው ላንተ ይሁን
የፍቅሬን ነው የማነባው
ተገዝቼ እኖራልው
ወደአንተ አደላለው
ኢየሱሴ ወድሀወለው
ከእግር ስር ሆናልሁ
ቃልህን እሰማለሁ
ልቤ ላይ ተስለሀል
ትኩረቴን ወስደሀል
ወደአንተ አደላለው
ኢየሱሴ ወድሀወለው
ሩጫዬ የኔ ፍጥነት
ካለህበት መሆን በመገኘትህ
የእኔ ጉጉት ሁሌም ርሀቤ
ልጠራህ ነው ላመልክ ከልቤ
አደላለው ወደኣንተ ጌታ
እጠራለሁ በቀን በማታ
የልቤ ነህ
የምኖር በቤትህ
አልጠፋም ከፊትህ
ከመገኘትህ*3/4
ወደአንተ አደላለው
ኢየሱሴ ወድሀወለው
ዜማ መስራት የምትችሉ ዘማሪዎች
👤 @Teme5 ላይ
እየዘመራችሁ ላኩልን❗️
ቻናሉ ላይ ይለቀቃል
edit ማድረግ ይቻላል
@Markengeta