ልታዘዝህ በአንተ ልመራ
በፍቃድህ ስር ለአንተ ልገዛ
መንፈስ ቅዱስ የልቤ አጽናኝ
በእውነትህ መንገድህ ምራኝ
አልወጣ ከፈለከው
አልለፍ ከፈቀድከው
መንፈስ ቅዱስ ወድሀለው
ልመናዬ ጸሎቴ
ብዛልኝ በህይወቴ
ርሀቤ ናፍቆቴ
ሞልተክ ኑር በህይወቴ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
ማየቀየር ማይለወጥ ናፍቆቴ
የማይተው ማይሰለችኝ ፍለጋዬ
አብረከኝ ሆነህ ማልተወው ጸሎቴ
መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ማለቴ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
ላስብህ በቀኑ
ልደርበት ለሊቱን
ስሰማህ ሳወራህ
ልኑር ካንተ ጋራ
መንፈስ ቅዱስ |Anteneh
ማርከን ዜማ Challenge
ለመላክ @Teme5
@MARKENGETA
በፍቃድህ ስር ለአንተ ልገዛ
መንፈስ ቅዱስ የልቤ አጽናኝ
በእውነትህ መንገድህ ምራኝ
አልወጣ ከፈለከው
አልለፍ ከፈቀድከው
መንፈስ ቅዱስ ወድሀለው
ልመናዬ ጸሎቴ
ብዛልኝ በህይወቴ
ርሀቤ ናፍቆቴ
ሞልተክ ኑር በህይወቴ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
ማየቀየር ማይለወጥ ናፍቆቴ
የማይተው ማይሰለችኝ ፍለጋዬ
አብረከኝ ሆነህ ማልተወው ጸሎቴ
መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ማለቴ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
ላስብህ በቀኑ
ልደርበት ለሊቱን
ስሰማህ ሳወራህ
ልኑር ካንተ ጋራ
መንፈስ ቅዱስ |Anteneh
ማርከን ዜማ Challenge
ለመላክ @Teme5
@MARKENGETA