መፍትሔ ሥራይ ወዓይነ ጥላ (የባህል ህክምና)


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Esoterics


☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ።
☑ አድራሻ አ.አ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ ወደ ላይ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ ዳቦ ማከፋፈያው) አጠገብ እንገኛለን።
📞#0911683089
📞#0915860690
መልዕክት ካለዎት @pawlos2

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Esoterics
Statistics
Posts filter


👉#አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን

✅ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@pawlos2

ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን


👉#የጉበት_በሽታ_ምንድነው

#የጉበት_በሽታ  (ሂፕታይተስ )ሂፕታይተስ  ሊያገኘን የሚችለው በበሽታው ከተያዘ ሰው ደም ወይም ከሰውነቱ ከሚወጣው ፈሳሽ ጋር ንክኪ ሲኖር ነው።

👉#ለምሳሌ በጥንቃቄ ያልተያጸጉር ወይም ጺም በጋራ ምላጭ ወይም መሳሪያ የሚጠቀሙ፣የጋራ የጥርስ ብሩሽ፣ የልቅ የግብረ ስጋ ግንኙነት የሚያደርጉ ሰዎች የጉበት በሽታ  በቀላሉ ያገኛቸዋል።

#ሂፕታይተስ ቢን በክትባት መከላከል የሚቻል ሲሆን፤ የጺም ወይም ፀጉር መላጫዎችን፣ የጥርስ ብሩሽ፣ የጥፍር መቁረጫዎችን በጋ ባለመጠቀም በሽታውን መከላከል ይቻላል

👉#ከሄፓታይተስ ቢ ጋር መኖር
በመጀመሪያ ደረጃ ላይ ያለ የሄፓታይተስ ቢ ካለብን ልንታመም እንችላለ? ሄፓታይተስ ቢ "ድምፅ አልባው በካይ ወይም ገዳይ  ይባላል 

ለዚህም ምክንያቱ አልፎ አልፎ ምንም አይነት የበሽታው ምልክቶች አለመታየታቸው ነው፡፡

ብዙ ሰዎች ጤናማ እንደሆኑ ያስባሉ፤ በቫይረሱ መያዛቸውን እንኳን ሳያቁትና ሳይታከሙ በድንገት ለህልፈተ ሞት ይዳርጋቸዋል።


👉#የሄፕታይተስ በሽታ ምልክቶች፦ የሽንት ቀለም መጥቆር ፣ መጠነኛና የማያቋርጥ ትኩሳት ፣ የሆድ ህመም የሰውነት መብረክረክ ፣አቅም ማጣት፣ በሽንጥ መውጋት፣ ውጋት መሰማት

የቆዳ ወይም አይኖቻችን ቀለም ቢጫ መሆን ፣ ግራጫ ቀለም ያለው ሰገራ ፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ እና

ድካም፤እራስ ምታት የመሳሰሉ ዋና ዋና ምልክቶች ናቸው እንኒህን ካስተዋሉ  ፈጥነው ወደ መፍትሔው  ወይም ህክምና ተቋም ይሂዱ።

እንዲሁም በተለምዶ የወፍ በሽታ እየተባለ በተለያየቦታ የሚያምና ሕመሙም ወደ ባይረስ ያለተቀየረ ጊዜአዊ ህመም አለ እሱ በተለያዩ የባሕል ቅጠላቅጠሎች

በመታጠን በመተኮስ በመታጠብ ይድና ል ምክኒያቱም ወደ ባይረስነት ስላልተቀየረ

ወደ ሄፒታይተስ  A ,B ,C ከተቀየረ ግን በቀላሉ ወይም እንዋዛ አይድንም።

#ለወፍበሸታ
#የምሳና ቅጠል
#የዋንዛ ቅጠል
#የስሚዛ ቅጠል

ማታ ማታ በውሃ እየቀቀሉ ቢታጠኑት ለተከታታይ ለአምስት 5 ቀን ቢታጠኑት ከወፍ በሽታ ይፈውሳል።

#ሄፒታይተስ  #A_B_C
የሚባለው ባይረስ አክሞ ለማዳን ግን ትክክለኛ ባለሙያና የሙያው ልምድ ያለው ሰው ( ሐኪም ) ያስፈልጋል !!!!

ታዲያ የዚህ ባይረስ ተጠቂ የሆናቹህ ከእኛ
#ከመፍትሔ_ሥራይ_ዘአቢስንያ_የባሕል_ሕክምና ትክክለኛና አስተማማኝ ያለምንም የጎንዮሽ ጉዳት ሳያስመልስ ሳያስቀምጥ ያለምንም ችግር  ፈጽሞ የሚያድን  #መፍትሔ አለን መድኃኒቱን እንደተጠቀሙት ወዲያው የሕመም ሥሜቱ ያቆማል ቆይቶ ባይረሱ ከሰውነት ይጠፋል ተመርምሮ ቸክ ማድረግ ይቻላል ።

የዚህ ባይረስ ተጠቂዎች ወደ ቢሮአችን ብቅብላቹህ መፈወስ ትችላላቹህ  ሐላፊነት ወስደን እናድናለን።

👉ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ ያባቶቻችን ጥበብ ነው።

👉#ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር እያደረጋቹህ አዳርሱ በዚህ በሽታ ያልተጠቃ የማይሰቃይ የለምና ሸር እያደረጋቹህ አዳርሱ

👉#ሙያን በባለሙያው  (ጥበብን ለጥበበኛው)


👉#አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን

✅ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@pawlos2

ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን


👉#አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን

✅ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@pawlos2

ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን


⏩#ትውልድ_ገዳዩ_ፆታ_የማይለየው_የሴት ልጅና #የወንድ_ልጅ_ዓይነ_ጥላ ምልክትና #መፍትሔ የሁሉንም በዝርዝር ከታች እንመልከት
#የሴት_ልጅ_ዓይነ ጥላ
#ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል
#ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል
#በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
#ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል
#የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር
#የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል

👉 #የወገብ ሕመም ይፈጥራል
👉 #የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም
👉 #የራስ ሕመም (ማይግሪን)
👉 #መጥፎ የሰውነት ጠረን
👉 #ቁርጥማት ያመጣል
👉 #እግር ሰብስቦ ይይዛል
👉 #ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን

#ሕልመ ሌሊት ያመጣል
#የትዳር ማስጠላት
#ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
#ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል
#ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
#ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
#ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት
#የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
#በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን

#የበታችነት ስሜት መሰማት
#ሀገር ለሀገር ማዞር
#የምግብ ፍላጎት መዝጋት
#ማክሳት (ማቅጨጭ)
#ጭንቀት ፣ ድብርት
#ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ
#በሕልም ማስጨነቅ
#ጥርስን ማንቀራጨጭ
#በሕልም ማሽናት
#ለውስብስብ በሽታዎች መዳረግ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
#የወንድ_ልጅ_ዓይነ_ጥላ
✔️#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
✔#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
✔#ተስፋ መቁረጥ
✔#ፀባይ መቀያየር
✔#ሴት ልጅን ለማውራት መቸገር
✔#ሴቶች ለትዳር እየመጡ መመለስ
✔#እራስን መደበቅ
✔#ከቤት አለመውጣት
✔#ሱሰኛ መሆንየእድል መዘጋጋት

✅#ማስተከዝ፣ማጨናነቅ
✅#ቤተሰብ ማስጠላት
✅#ሥራ ማስጠላት
✅#ከፍተኛ የራስ ህመም
✅#ተኝቶ መቃዥት
✅#ፍርሐት
✅#የሰውነት ጠረን መቀየር
✅#መጥፎ የአፍ ጠረን
✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
✅#ከሥራ መባረር
✅#ከሥራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት

👉#ትዳር ትገረግራለች ታፈርሳለች
👉#ቤተሰብን ታስጠላለች
👉#ከቤተሰብ ታርቃለች
👉#በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ታደርጋለች
👉#ተስፋ ታስቆርጣለች
👉# ህይወትን ባዶ ታደርጋለች
👉#የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር
👉#የፊንጢጣ ኪንታሮት ታስከትላለች

◼#የወገብ ሕመም ትፈጥራለች
◼#የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም
◼#የራስ ሕመም (ማይግሪን)
◼#መጥፎ የሰውነት ጠረን
◼#መጥፎ የአፍ ጠረን
◼#ቁርጥማት
◼#እግር ሰብስቦ መያዝ
◼#ለሰው ጥሩ አድርጎ አለመመስገን

🟩#የትዳር ማስጠላት
🟩#ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
🟩#ለተለያዩ ሱሶች ትዳርጋለች
🟩#ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
🟩#ሥራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
🟩#ሆድ መጮህ መገላበጥ
🟩#ሆድ መንፋት ጋዝ መብዛት
🟩#በሚሰሩት ሥራ ደስተኛ አለመሆን
🟩#በሕልመ ሌሊት ትመታለች
🟩#የሥራ ማስጠላት

🟰#የበታችነት ስሜት መሰማት
🟰#ሀገር ለሀገር ማዞር
🟰#የምግብ ፍላጎት መዝጋት
🟰#ማክሳት (ማቅጨጭ)
🟰#ጭንቀት ፣ ድብርት
🟰#ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ
🟰#በሕልም ማስጨነቅ
🟰#ጥርስን ማንቀራጨጭ
🟰#በሕልም ማሽናት
🟰#ለጨጓራ በሽታ መዳረግ
🟰#ስኳር
🟰#ደም ግፊት
🟰#አስም
🟰#ኩላሊት ማምጣት

🟰#ፍርሃት ፍርሃት ማለት
🟰#የበታችነት ስሜት መሰማት
🟰#በራስ አለመተማመን
🟰#ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
🟰#ከፍተኛ ላብ መፍጠር
🟰#ሰላም ማሳጣት መረበሽ

#ሴት ዓይነ ጥላ (ዛር )
ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ሴት ተመስላ ሌሊት እየመጣች በህልሙ ትገናኘዋለች
✅#ዘሩን ታፈስበታለች
✅#ብልቱ እንዲልፈሰፈስ ታደርጋለች
✅#ብልቱን ወደ ውስጥ ትሰበስበዋለች
✅#ብልትን በመጠን ታሳንሰዋለች
✅#ብቻውን ሲተኛ ስሜቱ ይነሳል
✅#ከሴት ጋር ሲሆን አይነሳም
✅#ቢነሳም ዘሩ ተሎ ይፈሳል
✅#ፆታዊ ግንኙነት በሚያደርግበትጊዜ

✅#የዘር ተሎ መፍሰስ ታመጣለች
✅#የመራቢያ ዘሩን በማቅጠን
✅#በማሳሳት ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች

💜#ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች
💜#የሆድ መንፋት ታመጣለች
💜#ከፍቅር አጋሩን ታጣላዋለች
💜#ትዳር እንዳይዝና ታደርገዋለች
💜#ትዳር የያዘውን ታለያየዋለች
💜#ብቸኝነት ድብርርት ጭንቀት
💜#እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት
💜#ግለ ወሲብ እንዲፈጽም ታደርገዋለች
💜#የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች

✅#ሴት_የዓይነጥላ_መንፈስ_በብዙ_ትመሰላለች
❌#በቤተሰብ
❌#በፍቅር አጋር
❌#ቀን ባዩት ነገር
❌#በሚያውቁትና በማያውቁት
❌#ባስ ሲልም በእንስሳት በመመሰል ❌#ወንድ ልጅን በህልመ ሌሊት እየመታች ስታሰቃይ ትኖራለች

#ሴት_ዛር_ያለችበት_ወንድ_መንፈሷ የሕልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር
✳ስሜታዊ ስነ ልቦናዊ ጉዳት ታደርስበታለች
✳ሞራሉን ትጉዳዋለች
✳ብቻውን እዲኖር አድርጋ እራሷ ባል (ጓደኛ ታደርገውና) የስውር ሚስት ሁና ትኖራለች

♈#ለሴትም ሆነ ለወንድ ዓይነጥላ መፍትሔ
፩.#የቅንቦ ስር ከ3 ላይ
፪.#የደጋ ዝግባ ከ3 ላይ
፫,#የስሚዛ ስር ከ3 ላይ
፬,#የነጭሎ ስር ከ3 ላይ
፭,#የገበር እንቧይ ስር ከ3 ላይ

👉#እነዚህን ዕጸዋቶች በንጽሕና አዘጋጅቶ አድርቆ ወቅጦ ሸርከት አድርጎ ፈጭቶ ከፊሉን በውሃ ዘፍዝፎ ለ ፲፬ ቀን መታጠብ ከፊሉን ማታ ማታ ፲፬ ቀን እየታጠኑ መተኛት ሁሉንም በንፅህና ቢጠቀሙት

#ለሴትም ሆነ ለወንድ ዓይነጥላ ነቅሎ ያባረዋል የተፈተነ መፍትሔ ነው ይጠቀሙበት

⏩#የሚከለክሉ ነገሮች
#ተልባ
#አልኮል መጠጥ
#ግብረስጋ ግንኙነት

⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን በዚህ ቻናል ይብራራል ይተነተናል

#ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር እያደረጉ ያጋሩ።

👉#አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን

✅ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@pawlos2
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን


📞📞#አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን

✅ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@pawlos2

ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን


#በአጭር_ጊዜ ከኪንታሮት_በሽታ_ይገላገሉ

#በቅንነት ሸር ሸር ያድርጉ

👉 #የፊንጢጣ_ኪንታሮት_ምንድነው ??

⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮት_ምልክቶች_እስከ_መፍትሔው

#ሕመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደም
#በሰገራ መውጫ (ፊንጥጣ ) አካባቢ ማሳከክ
#ሕመም መሰማት ወይንም አለመመቸት
#በፊንጢጣ አካባቢ እብጠት
#የሰገራ (የፅዳጅ ) መድረቅ
#ሲፀዳዱ ለጅም ጊዜ ማስማጥ
#ወገብ መከትከት (ወገብህመም)
#ወገብ አስሮ መያዝ
#ቁርጥማት ታፋን እግርን ጀርባን መቆርጠም
#የፆታዊ ግንኙነት ፍላጎት መቀነስ
#ስንፈተ ወሲብ ማምጣት
#የድካም ስሜት መሰማት
#አቅም ማነስ
#የምግብ ፍላጎት መቀነስ
#የሰውነት መክሳት(መቀጨጭ)
#ከፍተኛ ራስምታት
#ማቅለሽለሽ
#ለሴቶች የወርአበባ መዛት
#የደም ማነስ መከሰት
#አይን ብዥ ብዥ ማለት
#ሆድ መንፋት (ሆድ መጮህ )
#ሽንትቤት ማመላለስ
#ፈስ ፈስ ማለት ( ጋዝ መብዛት )
#ከውስጥ እግር ድርቅ ብሎ ማሳከክ መቆርጠም

#የፊንጢጣ_ኪንታሮትን የሚያስከትሉ ነገሮች

👉 ሠገራን ሲያስወግዱ ለረጅም ጊዜ ማማጥ
👉 ለረጅም ሰዓታት በመፀዳጃ ቤት መቀመጥ
👉የሆድ ድርቀት (ለረጅም ጊዜ የቆየ)
👉 ከመጠን ያለፈ ውፍረት
👉እርግዝና
👉የፋይበር መጠኑ የቀነሰ ምግብ መመገብ
👉በወሊድ ጌዜ በነርቦች መቆጣት ምክኒት
👉 መኪና ላይ ለረጅም ጌዜ ተቀምጦ ማሽከርከር
👉መቀመጫ አካባቢ ምቾት አለመሰማት
👉ለረጅም ጊዜ ከማይመች ቦታ መቀመጥ
👉ከሞቀ ቦታላይ መቀመጥ (የጋለ መቀመጫ
👉በገጠራማው ሀገር የሚኖሩት ሲፀዳዱ በጋለ ድንጋይ በቅጠል በኩበት መፀዳዳት የመሳሰሉት ለችግሩ መንስኤ ናቸው

❤️#የፊንጢጣ_ኪንታሮት የሚያስከትለው ተያያዥ ጉዳቶች

👉አኒሚያ (የደም ማነስ) ከፍተኛ የሆነ ደም በሚፈስ ጊዜ በሰውነታችን ውስጥ ኦክስጂን ተሸካሚ ቀይ የደም ሴሎች መጠን ስለሚቀንስ የድካምና ራስ የመሳት ሁኔታዎችን ያስከትላል

👉ለውስጣዊ ሄሞሮይድ የሚደርሰው የደም ፍሰት መጠን ሲቀንስ ከፍተኛ የሆነ ሕመምን ያስከትላል
👉ይህም ለሴሎች መሞትና ለጋንግሪን በሽታ ይዳርጋል
👉ለፊስቱላ በሽታ ያጋልጣል እንዲሁም ሲያመረቅዝና እየከፋ ሲሄድ ገዳይ ወደሆነው ነቀርሳ(ካንሰር) በሽታ ይቀየራል
ያለጊዜ ያስረጃል ይገላል

👉✅ለጊዜው በቤት ውስጥ የሚደረጉ ሕክምናዎችና መፍትሔዎች

✅ለብ ባለውሃ በቀንከ10–15 ደቂቃ መዘፍዘፍ
✅ሁሌም ከተፀዳዱ በኋላ በውሃ መታጠብ ደረቅ የሆነ የመፀዳጃ ወረቀትን አለመጠቀም
✅በፋይበር የበለፀጉ ምግቦችን ማዘውተር - አትክልት፣ፍራፍሬዎችን መመገብ ሠገራን በማለስለስ ማስማጥ እንዳይኖር ያድርጋል
✅ፈሳሽ በብዛት ይውሰዱ - በቀን ከ8-10 ብርጭቆ ውሃን ይጠጡ
✅ማስማጥን ማስወገድ ሠገራን ለማስወጣት በምናምጥ ጊዜ በደም ስሮቻችን ላይ ከፍተኛ የሆነ ግፊትን ስለምንፈጥር ለሄሞሮይድ/ለኪንታሮት/ ተጋላጭነት ይጨምራል
✅ሠገራ በሚመጣ ጊዜ ጊዜው ሳያልፍ ቶሎ ይፀዳዱ ያስወግዱ
✅የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያዘውትሩ
✅ለረጅም ሰዓታት መቀመጥን ያስወግዱ

✅ #የፊንጥጣ ኪንታሮት ቶሎ መፍትሔውን ካላገኘ እንደሚያሰቃይ በማወቅ ከውስብስብ ችግሮቹ እራሶን ይጠብቁ ቶሎ ወደመፍሔው ይድረሱ።

#የፊንጢጣ ኪንታሮት መፍትሔ

፩ #የጠለንጅ ቅጠል
፪ #የጎርጠብ ቅጠል
፫ #የበለስ ቅጠል
፬ #የአንተርፋ ቅጠል

#አዘገጃጀት
የነዚህን እፅዋት ከቅጠሎች ለጋ ለጋውን በንፅህና ቀጥፎ አድርቆ ፈጭቶ ነፍቶ ሁሉንም በእኩል መጠን በማገናኘት የተቀመመውን ውሀ ባልነካው ቅቤ (በንፁህ ማር) እየለወሱ ኪንታሮቱ ላይ ከ፲፬-፳፩ ቀን ሲበዛ ፴ ቀን ጥዋትና ማታ በ24:00 ሰአት ውስጥ ሁለት ጊዜ እየታጠቡ ቢቀቡት የፊንጥጣ ኪንታሮቱን ፈፅሞ ያጠፋል ያድናል።
የጎንዮሽ ጉዳት ቁስለት የህመም ስሜት ፈፅሞ የለውም ቀስበቀስ እያሟሸሸ ነው ሚያጠፋው

❤ይህ የተፈተነ የሊቃውንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲወራረድ የመጣ ከአምልኮ ፣ከጥንቆላና ከመተት የፀዳ ፈዋሽ ሀገር በቀል የዕፅዋት ጥበብ ( መድኃኒት )ነው ከቻሉ አዘጋጅተው ይጠቀሙ ካልቻሉ ወደባለሙያው ብቅብለው ይፈወሱ (ይዳኑ)

❤ይህ ችግር በገጠርም ሆነ በከተማ ባለው ህብረተሰብ ላይ ያለና የብዙ ሰዎች ችግር ስለሆነ ለችግሩ ተጠቂ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር እያደረጋችሁ አዳርሱላቸው።

✅ጥሬ ሥጋ ፆታዊ ግንኝነት ክልክል ነው❌
✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ

#

#አንዳንድ መንፈሳዊና ጥበባዊ አስተምሮዎችን እንሳጣለን
አድራሻችን አዲስ አበባ

✅የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባል
በቤተዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ።

✅ 👉#አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን

✅ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@pawlos2
📞📞#
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን


👉#አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን

✅ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@pawlos2
📞📞#
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን


#በስንፈተ_ወሲብ
#በብልት_መልፈስፈስ
#ቶሎ_በመጨረስ
#በብልት_ማነስ_ተቸግረዋል እንግዲያውስ ዝርዝሩን ከታች ያንቡና መፍትሔውን ይጠቀሙ


👉 #ስንፈተ_ወሲብ_ማለት_የወንድም_ሆነ_የሴት_ብልት_አለመነቃቃትንና_ለግንኙነ_ዝግጁ_አለመሆን_ማለት_ነው፡፡

⏩#የስንፈተ ወሲብ ችግር በብዙ መንገድ የሚከሰት ነው ለምሳሌ፦
✅#በተፈጥሮአዊ ችግር
✅#በተለያዩ ጉዳቶች
✅#በመተት( በድግምት)
✅#በዓይነጥ ችግር
✅#በቤተሰብ ዛር መንፈስ ችግር

#የስንፈተወሲብ_ምልክቶች

#ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣
#ፍላጎት አለመኖርን፣
#የመጨረሻው እርካታ ላይ
አለመድረስን
#የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መርካትን
#ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን ያጠቃልላል፡፡

⏩#ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው
#መንስኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት

#የብልት_መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው
#መፅንኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን
የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው

#መፍትሄ እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ
አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው

#ዘኢያወርድ/ ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው
#ፀላኤ ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ጥላቻ ወይም ፍራቻ ወዘተ።

⏩#የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር መሆኑን
ሁሉም ሰው ሊገነዘብ ይገባል።

⏩ #ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው የሚያሳዩአቸው ምልክቶች
🔶#ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣
♦#ፍላጎት አለመኖርን
🔶#የመጨረሻው እርካታ አለመድረስን
🔶#የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስ


🔶#ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን
🔶#የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም)
🔶#የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች)
🔶#የወሲብ ጥላቻ
🔶#የብልት አለመነሳት
🔶#የብልት ማነስ።
🔸#ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት
🔸#የሚደረገውን የወሲብ ግንኙነት ደረቅና ህመም የበዛበት ያደርገዋል (ለሴቶች)
የሚሉት ዋና ዋናዎቹናቸው፡.

#መፍትሔ
#የዘርጭ እንቧይ ስር
#የእንጭብር ስር
#የዳማከሴ ስር
#የፀአድበስብስ ስር

👉#አጠቃቀሙ የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አልሞ አንዳንድ የሾርባ ማንኪያ ዱቄት ከሁሉም አቀላቅሎ በእሩብ ኪሎ ማር ለውሶ ለ 7(፯ ) ቀን መጠቀም
👉 #ዘኢያወርድ ፣ ገትርም ፣ መንስኤ እስኪትም ነው።
👉#ድንቅ የተፈተነ የታመነ የአባቶች ጥበብ ነው ማየት ማመን ነው።

#በዚህ_ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር በማድረግ ያጋሩ

👉#አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ አያት ርልስቴት ግንባር ሸገር ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )
#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን

✅#ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

✅#ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

✅#ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@pawlos2

ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን


📞📞#አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን

✅ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@pawlos2
📞📞#
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን


#ዓይነ_ጥላና_ክፋቱ_የገርግር_መንፈስ_ምልክቱና_ተፅኖው_እስከ_መፍትሔው_ለጋራቹህ


#ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዛር
#ሴት ዛር
#ገርግር መንፈስ
#ዛር ውላጅ
#ቤተሰብ ዛር
#መተት መንፈስ የነዚህ ሁሉ ችግሮች በዋነኘናት ተዋናኙና ግንዱ አጋንንትና ዝርያወቹ ናቸው።

     ✅#የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦
➡️#የሚመጣ እድል ይመልሳል
➡️#መልካም ነገሮችን ያበላሻል
➡️#መልካሙን ትቶ ክፉውን ያሳስባል
➡️#ያለቁ ነገሮችን ያበላሻል
➡️#ነገሮች ካለፉ በኋለ ያፀፅታል
➡️#ፀባይ ያቀያይራል
➡️#ነገሮች ጫፍ ደርሰው ያበላሻል

     ❇️#የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ #የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ ያደርጋል
💙#ከትዳር ይገረግራል
💙#ከፍቅረኛ ጋር ያራርቃል
💙#ስራ ለመቀጠር ይገረግራል
💙#ከውድድር ውጤት ያሳጣል
💙#ትምህርት ያስጠላል
💙#ተምሮ ከንቱ ያደርጋል
💙#ከሰው ያጋጫል

      ☑#የጭንቀት መንፈስ ችግሮች
❇️#ፍርሃት ፍርሃት ይላል
❇️#የበታችነት ስሜት ይሰማል
❇️#በራስ አለመተማመን ያመጣል
❇️#ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
❇️#ከፍተኛ ላብ ይፈጥራል
❇️#የአፍ ጠረን ያመጣል
❇️#በረባው ባረባው ያስጨንቃል
❇️#ሰላም ያሳጣል ይረብሻል
❇️#እራስን አጥፋ አጥፋ ይላል
❇️#ኑሬ ምንአደርጋለሁ ያስብላል
❇️#ተስፋ ያስቆርጣል

👉#የቤተሰብ ዛር መንፈስ ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው ቀይ ነጭ ጥቁር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋሀደነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው  ዋና ዋና ተፅኖዎች።
↪️#በኪንታሮት ያመጣል
↪️#በካንሰር ያመጣል
↪️#በስኳር ያመጣል
↪️#በኩላሊት ያመጣል
↪️#በአስም ያመጣል
↪️#በጨጓራ በሽታ ያመጣል
↪️#ሆድ መንፋት ያመጣል
↪️#ጋዝ ማብዛት ያመጣል
↪️#ሰውነት ያቀጭጫል
↪️#ሰውነት ያወፍራል
↪️#ፀሎት ያስጠላል
↪️#ቤተብን በሙሉ ብክንክን ያደርጋል
↪️#ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ያደርጋል
↪️#ቤሰብን ከቤተሰብ ያፋልሳል

✅#የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦
💜#ገንዘብ ያስጨርሳል
💜#በረከት ያሳጣል
💜#በአጭር ጊዜ ያደኸያል
💜#ከስራ ያፈናቅላል
💜#በሰው ዘንድ ያስጠላል
💜#ሀገር ለሀገር ያዞራል
💜#አላማን ያስታል
💜#ለተለያየ በሽታ ያጋልጣል
💜#የተበላ ከሆድ ሥራይይሰራል
💜#ሆድ መነፋት ይነፋል
💜#ሆድን ወግቶ ይጮሃል
💜#ማስማጥና ድርቀት ያመጣል

✳️#የወንድ_ዛር_ተፅኖ_በእሴቶች_ላይ

↔️#ትዳር ይገረግራል
↔️#ከትዳር አጋር ያጣላል
↔️#ወንዶች ሲቀርቡ ያሸሻል
↔️#ፍቅር ጀምረው ያለያያል
↔️#በግንኝነት ጊዜ ስሜትን ያጠፋል
↔️#በግንኙነት ጊዜ ደስታ ያሳጣል
↔️#በግንኙነትጊዜ ሕመም ያመጣል
↔️#ማህፀን ላይ ጠረን ይፈጥራል
↔️#የማህፀን ፈሳሽ ያበዛል
↔️#የወር አበባ ያዛባል
↔️#ሲፀንሱ ያስወርዳል

♦️#ሴት_ዛር_በወንዶች_ላይ_ያላት ተፅኖ
✅#ስንፈተ ወሲብ
✅#ቶሎ መጨረስ
✅#የብልት መልፈስፈስ
✅#የብልት ማነስ
✅#ህልመ ሌሊት
✅#በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት
✅#በዘመድ በባድ በእህት መመሰል
✅#የብል ፈፅሞ አለመነሳት
✅#የግንኙ ፍላጎት ማጣት
✅#የትዳር መገርገር ማስጠላት
✅#ሴቶች እየቀረቡ መራቅ
✅#የስኬት ማጣት

🌈 #ሾተላይ_መንፈስ_ነገዱ_ወንድ_ዛርሲሆን_ዋናተፅኖው
✔#ማህፀን ላይ ፅንስን ማፍረስ
✔#ተፀንሶ ያደገውን ማስወረድ
✔#እንደተወለደ ብዙም ሳይቆይ መግደል
👉እንደዚ እያደረገ ብዙ እናቶች ልጅአልባ ያስቀራቸዋል።
👉 #የሾተላ_መፍትሔ_የቱልት ስር በስም ነቅሎ ከትቦ መያዝ ወሳኝነው

፩ኛ #መፍትሔ እንደየእምነታችን በርትተን መፀለይ መፆም መስገድ ንስሐ መግባት።

፪ኛ #ስለሁሉም የሚሆን ሀገርበቀል የእፅዋት
መፍትሔ

#የእፀ ደብተራ ስር
#የዶግ ስር
#የእፀ ኢሱስ ስር
#የግራዋ ቅጠል
#የዝግባ ቅጠል
#የጀበራ ስር

አዘገጃጀት የሁሉንም እፅዋቶችች በስራ ቀን በንፅህና ቆርጦ ቀጥቅጦ በእለት ውሃ እየዘፈዘፉ ከ7 -14 ( ፯-፲፬ቀን መታጠብ
ከዚሁ ቀንሰው
ለ14( ፲፬ )ቀን በስኳር ማንኳያው አንዳንድ እየታጠኑ ይተኙ
ዓይነጥላ ገርግር መተት መንፈስ ሙሉ ለሙሉ ይለቃል

ተፈትኖ ያለፈ ትክክለኛ መፍትሔ ይጠቀሙበት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ join yadergo
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

ቲክቶክ ቻናላችን
@mefthesirayzeabisinia
@mefthesirayzeabisinia

👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

#ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር እያደረጉ ያዳርሱ

☑ አድራሻ አ.አ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ ወደ ላይ አያት ሪልስቴት ግንባር (ሸገር ባስ)ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን።

📞0911683089
📞0915860690  በስራ ሰዓት ይደውሉ


👉#አሰራሩ የቀጠጥና አበባውን ለቅሞ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ በቅባቅዱስ ዘፍዝፎ
ከተቀላቀለው ላይ ዳዊቱን ፯ ጊዜ ደግመው ግንባርን እየተቀቡ ቢወጡ ያየህሁሉ ይወድሃል ይሰግድልሃል

#ሁለተኛ አበባውን በምጣድ አሳርረው ህቡ ስሙን በቀይ ቀለም ጽፈው አሳርረው ቢነቀሱት ዘላለማዊ መስተፋቅር ነው

#ጉዳይ ለማስፈጸም በቀጠጥና ስር ላይ ፫ ጊዜ ደግሞ በጥዋት ነቅሎ እንደሟሟጫ ቢጠቀሙት የሄዱበት ጉዳይ ያለጥርጥር ይፈጸምለዎታል።


👉#አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን

✅ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@pawlos2
📞📞#
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን



12 last posts shown.