"በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልን!
ቅዱሱ አምላካችን-ሰማይ-ተከፍቶ ምሥጢረ-ሥላሴ ለተገለጸበት+ ንጹሐ-ባሕርይ-አምላክና የትህትናው ባለቤት ራሱን ዝቅ አድርጎና ተጠምቆ የዕዳ-ደብዳቤያችን
ለተቀደደበት+ዳግመኛም ለተወለድንበት ለብርሃነ-ጥምቀቱ ሁላችንንም እንኳን በሰላም አደረሰን!
መልካም የጥምቀት በዓል ያድርግልን!