Forward from: ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute
📣የመዝጊያ ፕሮግራም
በኢብን መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የዳሩል ሐዲስ የሸሪዓና የቋንቋ ኢንስቲትዩት ባለፈው አንድ ዓመትና በዚህ ክረምት ወራት ለወንድ ታዳጊዎችና ወጣቶች ሲሰጥ የቆየውን ትምህርት መጠናቀቅ ምክኒያት በማድረግ የተዘጋጀ ፕሮግራም
በዕለቱም
⚡️በተለያዩ ዳዒዎች የሙሀደራ ፕሮግራም
⚡️በተማሪዎች የሚቀርቡ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ
🗓 አሁድ ጷጉሜ 03/2016
⏰ ከጠዋቱ 3:00-6:30 ጀምሮ
🕌 18 በሚገኘው ኢብን መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ነሲሃ መስጂድ
https://t.me/darulhadis18