በ2017(1446/47)ቁርአን እና የዲን ትምህርት ፈላጊዎች ልዩ እድል
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው ዳሩል ሐዲሥ ኢንስቲትዩት ለአዋቂ ወንዶች የተመላላሽ የቁርኣን ሒፍዝ ፕሮግራም እና ኪታብ ትምህርት ፕሮግራም በማዘጋጀት ምዝገባ ጀምሯል። ከታች የተቀመጡትን መስፈርት የምታሟሉ ተማሪዎች ከመስከረም 3 -መስከረም 9 ድረስ በኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር ዋና መርከዝ 18 አደባባይ በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ ያስታውቃል።
1. ለቁርአን ሒፍዝ ፕሮግራም
ቁርአን ነዘር በተጅዊድ የጨረሰ እና ቢያንስ 3ጁዝ የሀፈዘ የዲን ትምህርት እየተማረ የሚገኝ(መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የጨረሰ)
እድሜው ከ18 እስከ 25 የሆነ
2. በጀማሪ ጧሊበል ኢልም ደረጃ
ቁረኣንና መሰረታዊ የአቂዳና ፊቅህ ኪታቦችን የቀራ
3. በመካከለኛ ጧሊበል ኢልም ደረጃ
በፊቅህ ፣ በአቂዳ፣ በነህው በሶርፍ መሰረታዊ መትኖችን የቀራ እና ዐረብኛ ማንበብ የሚችል
ለሁሉም እርከኖች የጋራ መስፈርቶች
በጥሩ ስነ-ምግባር የታነጸ ለዚህም መረጃ ማቅረብ የሚችል።
የመርከዙን ደንቦች አክብሮ ለመማር ዝግጁ የሆነ።
ከተማረ በኋላ ዑማውን ለማገልገል ዝግጁ የሆነ።
መግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል።
ተያዥ ማቅረብ የሚችል።
👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡‐ 18 አደባባይ አካባቢ የሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
👉 ትምህርቱ የሚሰጥባቸው ቀናት
👉 ለቁርአን በሳምንት 6 ቀናት፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
👉 ለኪታብ በሳምንት 4 ቀናት ከሰኞ እስከ ሐሙስ
👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዓት፡‐ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00
👉 ለምዝገባና ለበለጠ መረጃ:- ስልክ 0912617007
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
____
Ibnu Mas'oud islamic center
https://t.me/merkezuna