የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ቻናል


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Other


በዚህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ቻናል ላይ የተለያዪ መንፈሳዊ ነገሮችን ብቻ የምታገኙበት ቻናል ነው ተቀላቀሉን::

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Other
Statistics
Posts filter






እለተ ዓርብ እለተ ስቅለት✨

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።⚡️

✨"ተዘከረነ እግዚኦ አመ ትመጽእ በመንግስተከ"⚡️

✨አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን








እንኳን ለሆሳና በአል በሰላም አደረሳችሁ


እንኳን አደረሳችሁ።

በጉጉት የሚጠበቀው ታላቁ ጾም መጥቷል። ይህ ጾም እንደ ስሙ ዐቢይ (ታላቅ) ነው። በኦርትዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 7 የአዋጅ አጽዋማት ቢኖሩም፣ የሰባቱ ራስ ግን ይህ ጾም ነው። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቆመ ሳይቀመጥ የጾመው ቀን ነውና ጾመ ኢየሱስም ይባላል። የሚጾሙት ዕለታትም ከሌሎቹ አጽዋማት ይልቃሉ።

ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ታላቁን ጾም በሳምንታት ከፋፍሎ ስያሜ የሰጠው ሲሆን፣ የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደ ይባላል። ዘወረደ ማለት የወረደ ማለት ነው። በዚህ ሳምንት የክርስቶስ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ ሰው መሆኑ ይነገርበታል።

ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ጾመ ድጓ በተባለው ድርሰቱ "ዘወረደ እምላእሉ አይሑድ ሰቀሉ ወሚመ ኢያእመሩ እግዚአ ኩሉ ዘየሐዩ በቃሉ፤ ከሰማየ ሰማያት የወረደውን አይሑድ ሰቀሉት፤ በቃሉ ብቻ ዓለምን የሚያድን የሁሉ ጌታ መሆኑን ፈጽሞ አላወቁምና" በማለት ይጀምረዋል። እነሆ ዘወረደ ተጀምሯል።


©




















አስቸኩአይ መልክት ከአባ ሳሙኤል ዘዋልድባ ገዳም አባ ጴጥሮስ የሚባሉ ለብዙ አመታት ተሰውረው የኖሩ አባት እንዲህ ብለዋል የመጨረሻው ምፃት ስለሆነ ንስሀ ግቡ ብለዋል።ቢያንስ(ለ10 ሰው) አስተላልፉ ሳታስተላልፉ ብትቀሩ በድንንግል ማርያም የተወገዘ/የተረገመ/ ይሁን ብለዋል።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram

20 last posts shown.