Forward from: ወድሰኒ
✞ ዮሐንስ መጥምቅ ✞
መብልዕ ዜና ፍቅርከ ወነገረ ጽድቅከ ስቴ❨፪×❩
ያስተፌስህ መላዕክተ ወሰብአ መዋቴ❨፪×❩
ዘካርያስ አየ የገብርኤልን እውነት
በእርጅና ዘመንዋ ስትወልድ ኤልሳቤጥ
የልቦና መንገድ ከጥርጥር ጸድቶ
ዓለም ተደሰተ ልደትህን ሰምቶ
ዮሐንስ መልአክ ለእግዚአብሔር ቅሩቡ
ወርቀ ኪዳንከ ለነዳይ መዝገቡ
/አዝ = = = = =
እንደምን ሰገደ በረታ ጉልበትህ
መለኮትን ጸንሳ ድንግል ስትጎበኝህ
ነፍሴ ታመስግንህ ትዘምር ልሳኔ
ውዳሴህን ላንሳ ላቅርብልህ ቅኔ
ዮሐንስ ዘኮንከ ደመና ሰማይ ኮናኔ
አዝንም መና አእምሮ ወህብስተ ጥበበ መድኃኒት
/አዝ = = = = =
የራጉኤል ትጋት የኢዮብ መታመን
መች ቻለ ሊዳስስ ነደ ነበልባሉን
በዮርዳኖስ ባሕር አሳየህ መስዋዕቱን
የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግደውን
ዮሐንስ ጠቢብ ሐመረ ክርሰቲያን አዳፊ
ኢይትዔየረከ በዕበይ በሰማይ ሱራፊ
/አዝ = = = = =
ከሴቶች ልጆች መሃል ዮሐንስ በለጠ
ናቡቴን መሠለው ለእውነት የተሰጠ
በመንፈስህ ትጉህ በኤልያስ ኃይል
ሳትፈራ መሰከርክ የእውነትን ቃል
ዮሐንስ አንተ ጽልመተ አበሳ ሰዳዴ
በአየረ ሰማይ ይጸርሕ ቃልከ ዓዋዲ
/አዝ = = = = =
መስክሪ ሄሮድያዳ የዮሐንስ ነገሩን
ታምኖ ቢሞት እንኳን በክንፍ መብረሩን
ምንኛ ታላቅ ነው ዮሐንስ ተጋድሎህ
ፈጥነህ ትደርሳለህ ዛሬም ለሚጠሩህ
ዮሐንስ ልብ መዝገበ ጥበብ ወአእምሮ
ፍጹመ መነንከ አብያተ ዘውቅሮ
ነብየ ልዑል ሰማዕት ወጽድቅ
ካህን ሐዋርያ መምህር ወመገስጽ
ባሕታዊ ድንግል መጥምቀ መለኮት
ርዕሰ ዓውደ ዓመት ጸያሔ ፍኖት
አርኩ ለመርአዊ ዮሐንስ መጥምቅ❨፫×❩
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞════●◉❖◉●════✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞════●◉❖◉●════✞╝
✍ ወድሰኒ
መብልዕ ዜና ፍቅርከ ወነገረ ጽድቅከ ስቴ❨፪×❩
ያስተፌስህ መላዕክተ ወሰብአ መዋቴ❨፪×❩
ዘካርያስ አየ የገብርኤልን እውነት
በእርጅና ዘመንዋ ስትወልድ ኤልሳቤጥ
የልቦና መንገድ ከጥርጥር ጸድቶ
ዓለም ተደሰተ ልደትህን ሰምቶ
ዮሐንስ መልአክ ለእግዚአብሔር ቅሩቡ
ወርቀ ኪዳንከ ለነዳይ መዝገቡ
/አዝ = = = = =
እንደምን ሰገደ በረታ ጉልበትህ
መለኮትን ጸንሳ ድንግል ስትጎበኝህ
ነፍሴ ታመስግንህ ትዘምር ልሳኔ
ውዳሴህን ላንሳ ላቅርብልህ ቅኔ
ዮሐንስ ዘኮንከ ደመና ሰማይ ኮናኔ
አዝንም መና አእምሮ ወህብስተ ጥበበ መድኃኒት
/አዝ = = = = =
የራጉኤል ትጋት የኢዮብ መታመን
መች ቻለ ሊዳስስ ነደ ነበልባሉን
በዮርዳኖስ ባሕር አሳየህ መስዋዕቱን
የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግደውን
ዮሐንስ ጠቢብ ሐመረ ክርሰቲያን አዳፊ
ኢይትዔየረከ በዕበይ በሰማይ ሱራፊ
/አዝ = = = = =
ከሴቶች ልጆች መሃል ዮሐንስ በለጠ
ናቡቴን መሠለው ለእውነት የተሰጠ
በመንፈስህ ትጉህ በኤልያስ ኃይል
ሳትፈራ መሰከርክ የእውነትን ቃል
ዮሐንስ አንተ ጽልመተ አበሳ ሰዳዴ
በአየረ ሰማይ ይጸርሕ ቃልከ ዓዋዲ
/አዝ = = = = =
መስክሪ ሄሮድያዳ የዮሐንስ ነገሩን
ታምኖ ቢሞት እንኳን በክንፍ መብረሩን
ምንኛ ታላቅ ነው ዮሐንስ ተጋድሎህ
ፈጥነህ ትደርሳለህ ዛሬም ለሚጠሩህ
ዮሐንስ ልብ መዝገበ ጥበብ ወአእምሮ
ፍጹመ መነንከ አብያተ ዘውቅሮ
ነብየ ልዑል ሰማዕት ወጽድቅ
ካህን ሐዋርያ መምህር ወመገስጽ
ባሕታዊ ድንግል መጥምቀ መለኮት
ርዕሰ ዓውደ ዓመት ጸያሔ ፍኖት
አርኩ ለመርአዊ ዮሐንስ መጥምቅ❨፫×❩
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞════●◉❖◉●════✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞════●◉❖◉●════✞╝
✍ ወድሰኒ