"ምን አደረግክላት?"
በፎቶ ጋዜጠኝነት ታሪክ ውስጥ እጅግ አወዛጋቢ ከሆኑት ምስሎች አንዱ የሆነው፣ በረሃብ የተራበ ሱዳናዊ ሕፃን ጥንብ ሲመለከት፣ ወደ ምግብ ማእከል ለመድረስ ሲሞክር የሚያሳይ አሳዛኝ ምስል።
በ1993 በኬቨን ካርተር በተባለ የፎቶግራፍ ጋዜጠኛ ነው ምስሉ የተነሳው "The Vulture and the Little Girl" የተሰኘው ይህ ፎቶግራፍ አለም ላይ ካሉት አይረሴ አሳዛኝ ሰብአዊ ምስሎች አንዱ ነው ።
በ1993 ደቡብ አፍሪካዊ ፎቶ ጋዜጠኛ ኬቨን ካርተር በአስከፊ ረሃብ ውስጥ ያለውን ሆኔታ በምስሉ ሊቀርፅ ሱዳን ተገኘ። ባልደረቦቹ ጋር ሆኖ በመንደር መካከል እየተዘዋወሩ እና እየተራቡ ያሉትን የሱዳንን ህዝብ ፎቶግራፍ በማንሳት ቀኑን ሙሉ ቆይተዋል፣ በሚያዩት ሁሉ ያለው ነገር ድንጋጤ በድንጋጤ ያደርጋቸዋል።
በዚህ ውሎው ካርተር በፎቶ ጋዜጠኝነት ታሪክ ውስጥ በጣም ተፅእኖ ካላቸው - እና አወዛጋቢ - ፎቶግራፎችን ነበር የቀረጸው።
“የአሞራውና ትንሹ ሴት ልጅ” ምስል ዙሪያ ያለው ውዝግ የሚጀምረው ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ የኬቨን ካርተርን ፎቶግራፍ “አሞራውና ትንሹ ልጃገረድ” በሚል ርእስ የፊት ገፅ አድርጎ ፎቶውን አሳተመ።
ይህን ያየው ያነበበው ሰው ሁሉ አንድ ጥያቄ አነሳ !
"ጋዜጠኛው ፎቶውን አንስቶ ታተመ ... ሚጣስ የት ናት ?? ሚጣን ምን አደረግክላት ?! ትተሀት መጣህ ?" የሚል ልብ የሚሰብር ጥያቄ !