ሊቨርፑል እና አዲዳስ ከፈረንጆቹ ኦገስት 1 ቀን 2025 ጀምሮ በይፋ የማሊያ አጋር ለመሆን የሚያስችላቸውን አዲስ የብዙ አመት የአጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል።
ሊቨርፑል በአዲሱ የአዲዳስ ኮንትራት በአመት ከ£65-70m የሚያገኙ ይሆናል።
ሊቨርፑል ከአዲዳስ ጋር ሲሰራ ለመጀመሪያ ጊዜው አይደለም ከዚህ በፊት በፈረንጆቹ 1985-1996 እና በ2006-2012 አጋር ሆነው ያውቃሉ።
SHARE" @MULESPORT