ፓኪስታን አሜሪካንን መምታት የሚችል ሚሳኤል እየሰራች ነው ተባለ
የእስያዋ ፓኪስታን የኑክሌር አረር ካላቸው የዓለማችን ሀገራት መካከል አንዷ ስትሆን ሕንድ ደግሞ ዋነኛ የደህንነት ስጋቷ እንደሆነች ስትናገር ይሰማል፡፡
ሁለቱ ሀገራት ሶስት ጊዜ ከባድ ጦርነት ያደረጉ ሲሆን አንዳቸው ሌላቸውን እንደ ዋነኛ የደህንነት ስጋት ምንጭ አድርገውም ይወስዳሉ፡፡
ሁለቱም ሀገራት የኑክሌር አረር የታጠቁ ሲሆን በተለይም ፓኪስታን እስካሁን የረጅም ርቀት ሚሳኤል አልነበራትም፡፡
ፓኪስታን የረጅም ርቀት ሚሳኤል ለመታጠቅ እየሰራች መሆኗን ተከትሎ ከአሜሪካ ጋር ግጭት ውስጥ እንድትገባ አድረጓታል፡፡
Via @mussesolomon