ኮሮና ቫይረስን ምርመራ ውጤት በ15 ደቂቃ የሚነግር መሳርያ በብሪታንያ ሊከፋፈል ነው
ብሪታንያ ሰዎች ከቤታቸው ሆነው ደማቸውን ብልቃጥ ላይ ጠብ አርገው ኮሮና ቫይረስ በእራሳቸው የሚመረምሩበት ውጤቱንም በ15 ደቂቃ የሚያውቁበት የምርመራ መሳርያ ለገበያ በቅርብ ሳምንት ለማቅረብ እየሰራው ነው ብላለች መሳርያውም ለህዝቡ በስፋት ይሰራጫል ሲል የእንግሊዝ ህብረተሰብ ጤና ዳይሬክተር ነግረውኛል ሲል ኢንዲፔንዳንት ጋዜጣ ፅፏል።
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT