Update| Hawassa university
ቴክኖ ግቢ ያላችሁ ተማሪዎች እስካሁን ጉዞ አልተጀመረም ምዝገባውን ጨርሠን ለሚመለከተው አካል አስተላልፈናል የትራንስፖርት ስምሪት እየተጠባበቅን እንገኛለን ስለዚህ ባላችሁበት በትእግስት ጠብቁን። main ግቢ መሄድ አይጠበቅባችሁም !!!
ከተማሪ ተሻገር አሠፋ (IOT student president )
ሪፈራል ግቢ ያላችሁም እንደዚሁ ምዝገባዉን ጨርሠን የትራንስፖርት ስምሪት እየተጠባበቅን እንገኛለን ስለዚህ ባላችሁበት በትእግስት ጠብቁን።
ከግቢው የተማሪዎች መማክርት
#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT