"ለህዝብ ጤና አስጊ የሆነ አደጋ እንደሚደርስ በማስፈራራት ሆን ብሎ ህዝብን ያሸበረ ከሶስት አመት በማይበልጥ ቀላል እስራት ወይም እንደነገሩ ክብደት ከሶስት አመት በማይበልጥ ጽኑ እስራት ሊቀጣ እንደሚችል በወንጀል ሕጉ አንቀጽ 485 ተደንግጓል።"
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን አስመልክቶ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ዛሬ ማምሻውን ከተሰጠ መግለጫ የተወሰደ
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን አስመልክቶ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ዛሬ ማምሻውን ከተሰጠ መግለጫ የተወሰደ