የፕሬዝዳንት ትራም ሃሳብ ለውጥ በኒው ዮርክ ላይ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኒው ዮርክ ገዢ ከተማዋን በመለየት በሽታውን ለመቆጣጠር የቀረበው ሃሳብ የማይተማን እንደሆነ በመግለጽ "አስፈላጊ አይደለም" አሉ።
ፕሬዝዳንቱ እንደሚሉት የመጨረሻው ውሳኔ የሚሰጠው በዋይት ሃውስ የኮሮናቫይረስ ግብረ ኃይል ምክረ ሃሳብ መሰረት መሆኑን አመልክተዋል።
ቀደም ሲል ፕሬዝዳንቱ ኒው ዮርክን፣ ኒው ጀርሲንና ኮኔክትከትን የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት ሲባል በከፊል ዝግ ይደረጋሉ ማለታቸው ይታወሳል።
በኒው ዮርክ ብቻ ከ52 ሺህ በላይ የኮሮናቫይረስ ታማማሚዎች ይገኛሉ።
የፕሬዝዳንቱን ምክረ ሃሳብ ተከትሎም የበሽታ መከላከል ማዕከል በጣም አስፈላጊ ካልሆነ ለ14 ቀናት ምንም ጉዞ ባታደርጉ ይመረጣል በማለት በሦስቱ ግዛት የሚገኙ ነዋሪዎችን መክሯል።
ባለፈው ቅድሜ ከጋዜጠኞች በቀረበላቸው ጥያቄ "ኒው ዮርክን ሙሉ በሙሉ ለመለየት አቅጃለሁ፤ ምክንያቱም የቫይረሱ ከፍጠኛ ስርጭት የሚገኘው ኒው ዮርክ በመሆኑ" ብለው ነበር።
BBC አማርኛ
#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀበሉን
@NATIONALEXAMSRESULT