ውድ ወገኖቼ በእግዚአብሔር ርዳታ ይህን መጽሐፍ አዘጋጅቻለሁ።
ወደ 600 ገጽ ያለው ሲሆን በአሜሪካም በኢትዮጵያም እንደሚታተም ተስፋ እናደርጋለን!
የመጨረሻ የአርትዖት ሥራ ሰሞኑን ይጀመራል!
ይህ ሥራ ለብዙዎች መመለስ! ለብዙዎች መንቃት ምክኒያት እንዲሆን እባካችሁ ጸለዩ! እግዚአብሔር በቅዱሳን ጸሎት ትልቅ ነገር ያደርጋልና!
በተለይ በሥርጭት ጉዳይ የሁሉም ጸሎት የሁሉም ጥረት ወሳኝ ነው!
ይህ ኑ* ፋ* ቄ በሰፋት ከተዛመተባቸው የዓለማችን አገሮች መኻል የእኛዋ ኢትየኦጵያ በቁጥር ፩ ወይም ፪ ላይ ነች! ይህ ደግሞ ብዙ እንደ ተጠቃን ብዙ መሥራትመእ እንደሚጠበቅብን አመልካች ነው!
✍Dr. Tesfaye robele
@nazrawi_tube