ሰበር ዜና
፨፨፨፨፨፨
ከሰሜን ሜጫ ዳኒ ከተማ ተነስቶ በናዳ ማሪያም በኩል አባይን ተሻግሮ ዳንግላ ወረዳ አፈሳ ቀበሌ ለመግባት የሞከረው የብርሀኑ ጁላ ግትልትል ሰራዊት በአናብስቶቹ 3ተኛ ጎጃም አገውምድር ክ/ጦር ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ 3ተኛ ሻለቃ አፈሳ ከተማ መግቢያ ላይ ጠብቆ ሲያራግበው ውሏል በዚህም ያሰበውን ሳያሳካ እየሮጠ አፈሳን ለቆ ወደ ዳጊ ፈርጥጧል ።
ጠላት ለአንድ ሰአት እንኳን ቁሞ መዋጋት አልቻለም አፈሳንለቆ አባይን ሲሻገር የአንደኛ ክፍለ ጦር ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ጀግኖች መንገድ ላይ ጠብቀው በሚገባው ቋንቋ እያናገሩት ይገኛሉ ።
🗣ፋኖ ምስጌ ዘድንግል የቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ ሕ/ግ ሀላፊ
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል አማራ ለፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ሰኞ ታህሳስ 21 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: twitter.com/NISIRInternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=oM5AASTB3fSDK53F
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : https://nisirbroadcasting.com/
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084