ሰበር መረጃ ወሎ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
መቅደላ ወረዳ ውስጥ የምትገኘው ደብረዘይት ከተማ በሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ ቁጥጥር ስር ገባች!
በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው የአማራ ፋኖ በወሎ ምዕራብ ወሎ ኮር አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር ሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ ዛሬ ጥር 2 ቀን 2017 ዓ/ም አመሻሽ ጀምሮ በሰራው ድንገተኛ ኦፕሬሽን ደብረዘይት ከተማን ተቆጣጥሮ በጠላት ላይ ከፍተኛ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ማድረሱ ታውቋል።
በምሽቱ ኦፕሬሽን ጥምር ጦሩ ከምሽጎቹ ተነቅሎ የተመታው ተመትቶ ቀሪው እዚህ ገባ በዚያ ወጣ ሳይባል ድምጥማጡ መጥፋቱን ነው ብርጌዱ ያስታወቀው።
የአማራ ፋኖ በወሎ ምዕራብ ወሎ ኮር አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር ሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ በምሽት በሰራው ኦፕሬሽን ትጥቅ ጭምር መማረኩ ታውቋል:: በኦፕሬሽኑ ጠላት ምን ያክል ሀይል እንደተመታበት ለማረጋገጥ ባይቻልም ጉዳቱ የከፋ ስለመሆኑ ማረጋገጫ መኖሩ እየተገለፀ ነው።
በፋኖ በለጠ ምትክ የሚመራው ሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ የደብረዘይቱን ኦፕሬሽን የሰራው:- የጠላትን ሀይል ለማሳሳት፣ ተተኳሽ እንድሁም ትጥቅ ለመቀበል፣ የውጊያ እቅዱን ለማበላሸት፣ ተረገግቶ እንዳይቀመጥ እረፍት በመንሳት ተሰላችቶ እንድበተን እጁንም እንድሰጥ ለማድረግ ስለነበር ኦፕሬሽኑ በስኬት ተጠናቋል::
በቀጣይም መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
የአማራ ፋኖ በወሎ
ወሎ ቤተ-አምሐራ
ጥር 3/2017 ዓ.ም
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ቅዳሜ ጥር 03 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ youtube.com/@nibcnewsethio…
ቴሌግራም: t.me/nisirbroadcast…
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084