መንገድ ላይ ተፈንክቶ "እግዚአብሔር አንተ ታውቃለህ" እያለ የሚማፀን ሹፌር ቪዲዮ ሲዘዋወር እያዬሁ ነበር።
የሹፌሮች እሮሮ በዝቷል። ብዙ አሽከርካሪዎች ጋሳይ፣ ቁንዝላ፣ ሸዋሮቢት፣ ፈለገ ብርሃን፣ ጎንደር-መተማ መስመር አካባቢ ከፍተኛ እንግልት እንደሚገጥማቸው በውስጥ ይፅፉልኛል። በሌላው የሀገሪቱ ክፍል የሚገጥማቸው እንዳለ ሆኖ ማለት ነው።
ከመሃል አገር መሠረታዊ ሸቀጥ ጦርነት ቀጠና ለሚገኘው ህዝቡ የሚያደርሱ ሹፌሮች ናቸው። በየኬላዎች የሚደርስባቸውን እንግልት መቀነስ፤ ወጥ የሆነ የቀረጥ ስርዓት መዘርጋት፣ መንገድ ላይ ተሽከርካሪ አስቁመው የሚዘርፉ የብልፅግና ሽፍቶችን ማፅዳትና አስፈላጊውን ጥበቃ ማድረግ ደግሞ የታጋዩ ግዴታ ነው።
ፋኖ በሚያስተዳድረው ቀጠና ከመንግሥት የተሻለ ሆኖ መገኘት አለበት። ገበሬዎች "ምስጋና ለፋኖ ይሁንና ከብቶቻችን ሜዳ ቢያድሩ'ኳ የሚነካቸው ሌባ የለም" ሲሉ አድምጠናል። አቅመ ደካሞች ሰብላቸው ተሰብስቦላቸው እያነቡ ሲመርቁ አይተናል። በተወሰኑ አካባቢዎች ቀበሌ ከቀበሌ የሚያገናኝ ጥርጊያ መንገድ ተሰርቶ ገጠሬው ሲያመሠግን እኛም ደስ ብሎናል። እናም የሹፌሮች ችግርም እንዲሁ ተፈትቶ በደስታ አገልግሎታቸውን ሲሰጡ ማየት እንሻለን።
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ሰኞ ጥር 12 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ youtube.com/@nibcnewsethio…
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
✍️misganaw belete.