መረጃ ወለጋ
፨፨፨፨፨፨፨፨
አዲስ አበባ ውስጥ የወለጋ አማራ በተለዬ ሁኔታ ኪረሙ፣አሙሩ፣ጃርደጋ ጃርቴና የአቤደንጎሮ ወረዳዎች ወጣቶችን ማሳደዱ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ሰምኑን አንድ የአሙሩ ወረዳ እንቁ ወንድማችን ለስራ አዲስ አበባ በሄደበት በእራሱ ሰዎች ተጠቁሞ በታዓምር አምልጦ ከከተማው ሲወጣ ኪረሙ ወረዳ ቂልጡ አቦ ቀበሌ ነጋዴ የነበረ ቤተሰቦቹ በሸኔ የተጨፈጨፉበት ካሳነው መልክነው የተባለ ወጣት አዲስ አበባ ውስጥ ታፍኖ በአስር ሚሊየን ብር የተከሰሰ ሲሆን ወደ ነቀምት ተወስዷል።
አዲስ አበባ ቤትና መኪና የነበረው ሲሆን ቤተሰቦቹን ሜዳ ላይ ጥለው ቤቱንና መኪናውን ይዘውታል።
ወደ ነቀምት ተወስዶ ኪረሙ ወረዳ ላይ አስር ሚለየን ብር የሚገመት ንብረት በጦርነት ወድሞብናል ሙሉ በሙሉ ክፈል የሚል ክስ ተመስርቶበት በአሁኑ ስዓት ነቀምት ከተማ ጃቶ እስር ቤት እዬተሰቃዬ መሆኑ ታዉቋል።
የወለጋ ልጆች ከዬ አቅጣጫው እዬታደኑ ነቀምት ትልቁ ጃቶ ማጎርያ ቤት እዬተሰበሰቡ እዬተሰቃዩ ይገኛሉ።
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ሰኞ ጥር 12 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ youtube.com/@nibcnewsethio…
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084