የሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር የአባይ ሸለቆ ብርጌድ 18 የአገዛዙን ሰራዊት ደምስሶ 10 የሚሆኑትን ከባድ ቁስለኛ አድርጓል።
በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳን አካሎ ሳይንትንና ወገዳን አዋሳኝ በረሀማውን የሳር ምድር አካባቢ እየተምዘገዘገ 57ኛ ግዳጁን በብቃት የተወጣው ካሲናው (አባይ ሸለቆ )ብርጌድ ትናንት እረፋድ 4:00 ስዓት ጀምሮ በእነብሬ ቀበሌ የተቋምና የአርሶአደሮችን የጤፍ ክምር በሶስት ካሶኒ ዘርፎ ሲሮጥ በነበረው የጠላት ኃይል ላይ የአባይ ሸለቆ ብርጌድ በወሰደው እርምጃ 18 የአገዛዙን ሰራዊት ሲደመሰሱ 10 የሚሆኑ የጠላት ሰራዊት ክፉኛ ቆስለው መርጡለ ማርያም ሆስፒታል ገብተዋል ።
ከመርጡለ ማርያም ከተማና ከሰኞ ገበያ ከተማ በሁለት አቅጣጫ የተነሳው የአገዛዙ ሰራዊት እነብሬ ቀበሌን በመውረር ዝርፊያ ፈፅሞ ለማምለጥ ቢሞክርም በተከፈተበት ተኩስ አስክሬኑን ፣ በይመገራ፣በየጉጭ ፣እነብሬ፣አንጠባጥቦ ቁስለኛውን ተሸክሞ ሲሮጥ ከተጠቀማቸው 3ተሽከርካሪዎች አንደኛው በቦብ ጋይቶ ሲነድ 2000 የሚደርሱ የብሬንና የክላሽ ጥይት ተማርኳል።
በተመሳሳይ የአረንዛው ጎንቻ ብርጌድ በወሰደው የጥቃት እርምጃ የሚኒሻ ጠርናፊ የሆነው ሚኒሻ ሰዋለ ጌትነትን ደምስሶ በጠላት ላይ ድንገተኛ ድንጋጤ ፈጥሯል ።በትናንተ የሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር ተጋድሎዎች ጠላት ቅስሙ ተሰብሮ ሽንፈቱን ተከናንቧል።
🗣ፋኖ ባየ ደስታ መኮነን የአማራ ፋኖ በጎጃም
የሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ቅዳሜ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084