የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) አዳዲስ ምልምል ሰራዊት አስመረቀ!
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ልጅ እያሱ ኮር ቤተ-አምሓራ ክፍለጦር በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ለበርካታ ወራቶች ያሰለጠናቸዉን ፋኖዎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ::
ቤተ-አምሓራ ክፍለጦር በሞያቸው የካበተ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች ከእግረኛ እስከ መካናይዝድ ለወራቶች ያሰለጠናቸዉን በርካታ ምልምል ፋኖዎች በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል:: ተመራቂ ፋኖዎችም የአማራን ህዝብ ህልዉና ለማስከበር በቅንነትና በታማኝነት እስከ መጨረሻው የደም ጠብታ እንደሚፋለሙ ቃል እየገቡ ወደ ግንባር ገብተዋል::
የአማራን ህዝብ ህልዉና ለማስከበር በሚደረገው የፖለቲካ ትጥቅ ትግል በርካታ ዉጤቶች እየተመዘገበ ያለ ሲሆን ይህንን ዉጤት ለማስቀጠልና ትግሉን ለድል ለማብቃት ሰራዊቱን በሰው ሃይል ማጠናከርና ማብቃት ወሳኝ በመሆኑ ስልጠናዎችን አጠናክረን እናስቀጥላለን።
በመጨረሻም ይህንን የተሳካ ስልጠና እንድናደርግ ገንዘብ ብሎም ሁለንተናዊ ድጋፍ ያደረጋችሁልን በዉጭም በዉስጥም ያላችሁ ወገኖቻችን በአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ልጅ እያሱ ኮር ስም እናመሰግናለን::
“ሰልጥነን እንዋጋለን፣ እየተዋጋን እንሰለጥናለን!”
"ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን"
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ልጅ እያሱ ኮር ቤተ-አምሓራ ክፍለጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ጥር 24/2017 ዓ.ም.