✅ በጨለማ ተከበብን አይነት ስሜት ሲያጠቃን አይዞን ላላችሁን ፣ ለህልማችን መሳካት በአቅማቹ አለን ለምትሉ ። ስንወድቅ ብለን ነበር ለማትሉ ።
ችርስ ❤
ደስታችን ለሚያስቦርቃቹ ፣ ማዘናችን ግድ የሚሰጣቹ ፣ ስናጠፋ ጥፋታችን ላይ ክችች ለማትሉ ።
በየደቂቃው ለማትመዝኑን ። ሃሳባችን ከቁብ ለምትቆጥሩ ፣ መውደዳችን ለሚገባቹ ። ተናዶ ነው ፤መስሎት ነው ፤ተሳስቶ ነው እያላቹ ላለፋችሁን
ኑሮ እንዳይሰለቸን ላደረጋችሁን ። አሻግረን እንድናይ ጥሩ እንድንሆን ለገፋችሁን ። ስትፀልዩ ስለምታስቡን ። አሪፍ ነገር ስታዩ ስለምታስታውሱን ።
ችርስ ❤
ውለታቹ አለብን እናመሰግናለንም ❤
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery