Ethiopian Space Science Society


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Education


A nonprofit, civil society organization that promotes and advances astronomy, space science, and space technologies in Ethiopia through space awareness activities, educational programs, and a nationwide developmental program.

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Education
Statistics
Posts filter


Join the ESSS-LCO Citizen Science Research Initiative! 🔭

In collaboration with Las Cumbres Observatory, we’re bringing you an exciting research opportunity to explore the universe using cutting-edge 1m telescopes!

Eligibility
Open to:
✅ High school students
✅ Educators
✅ Researchers

Note: ESSS Membership is required.

What It’s About
Engage in real-world astronomy research with a focus on:
🔭 Exoplanet Transits
✨ Variable Stars
💥 Supernovae
🌌 Active Galactic Nuclei (AGN)
🌟 Binary Stars

Key Dates
🗓 Submission Deadline: February 28, 2025
🚀 Program Kickoff: March 2025

📋 Form a team of 5 and apply now to initiate your research journey !

👉 Apply Here


#ESSS #LCO #CSP #ResearchOpportunity #Ethiopia


ቅዳሜ ጥር 17 ፤ 2017 ዓ.ም በእንጦጦ ዖብዘርቫቶሪ እና ምርምር ማዕከል በተካሄደው የከዋክብት ምልከታ መረሃግብር ከተነሱ ምሥሎች በጥቂቱ

ምሥል : አንቶኒዮ ፊዮሬንቴ

#ESSS #SSGI #EORC #Stargazing


🪐የፕላኔቶቹን ሰልፍ ከእኛ ጋር ይመልከቱ✨

የቀጥታ ስርጭታችን ከ1 ሰዓት ቆይታ በኋላ ይጀምራል!

ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ በዩቲዩብ ቻናላችን በቀጥታ ይከታተሉን።

ስርጭቱን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ

#ESSS #Livestream


✨ የፕላኔቶቹን ሰልፍ ባሉበት ሆነው በቀጥታ ይከታተሉ!🪐

በኢ.ስ.ሳ.ሶ የዩቲዩብ ገጽ ላይ
ዛሬ ማታ ፡ ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ

ቻናላችንን ለመቀላቀል ይሄንን ይጫኑ!

#ESSS #LiveStream


✨የፕላኔቶቹን ሰልፍ ከኛ ጋር በጋራ ይመልከቱ!🪐

ኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ እና የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት በጋራ አዘጋጅነት በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ እና ምርምር ማዕከል የፕላኔቶች ምልከታ መረሃግብር ላይ ተጋብዘዋል!

በመርሃግብሩ በቴለስኮፖች በመታገዝ የህዋ አካላትን ለመመልከት ዕድል የሚያገኙ ሲሆን ይህ ምሽት "የፕላኔቶች ሰልፍ" የምንለው ሁሉም ፕላኔቶች በምሽቱ ሰማይ ላይ የሚታዩበት ቀን መሆኑ ለየት ያደርገዋል።

📅ቀን፡ ቅዳሜ፣ 17 2017 ዓ.ም
🕕ሰዓት፡ 12፡00 ከምሽቱ ጀምሮ
📍ቦታ፡ በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ እና ምርምር ማዕከል

ማሳሰቢያ፦
ℹ️መረሃግብሩን ለመሳተፍ መመዝገብ ይኖርብዎታል!
🚌ምንም ዓይነት የትራንስፖርት አገልግሎት የማንሰጥ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
❄️የአየር ሁኔታው ቀዝቃዛ ስለሆነ ወደ ዝግጅቱ ሲመጡ ጃኬትና ሙቀት ያለው ልብስ መልበስዎን አይርሱ!

ለመመዝገብ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ!

🔗https://forms.gle/ZQeoD28K4x4M394e9

#ESSS #SSGI #Stargazing




በቅጥር ላይ ነን

የሥራ መደብ: ጸሐፊ እና ገንዘብ ያዥ
የሥራ ቦታ: የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ዋና ጽ/ቤት
ቀነ ገደብ: ጥር 20 ፤ 2017 ዓ.ም

🔗ለማመልከት ይሄንን ይጫኑ
ℹ️ስለ ሥራ መደቡ ይበልጥ ለማወቅ እዚህ ይጫኑ

#ESSS #Vacancy #Opportunity


Application for the Ethiopian Space Science Society's Youth Space Ambassador Award is out now!

🚀Become the next ESSS Youth Space Ambassador

Click here to apply!

Learn More about the application Process 🔗here

#ESSS #YSA #YSA25

🚀Follow Us
FACEBOOK | YOUTUBE | INSTAGRAM | X | LinkedIn | TELEGRAM | BlueSky


✨New Social Media Unlocked !🦋

በአዲሱ የማኅበራዊ ትሥሥር መድረክ ብሉስካይ ላይ መጥተናል።

ይሄንን በመጫን https://bsky.app/profile/officialesss.bsky.social ይቀላቀሉን

We're on the new social media platform - Bluesky

Join us via https://bsky.app/profile/officialesss.bsky.social

#ESSS #JoinBluesky



10 last posts shown.