ሸጌ (ውቢት) የሰርግሽ እለት ጥሪዉ ደርሶኛል አመስግኛለዉ ጉብል ባዝን ቢሰማኝ ምን አቅም አለኝ ምን እፈጥራለዉ ሲዘፈን ሲደለቅ አልቅሼ ከደጅ እሸኝሻለዉ አሀሀሀ ጠልፌ አልወሰድኳት መኩሪያ ጥይት የለኝ እህህህ አስጥዬ አላስቀራት ትከሻዬ አነሰኝ ትከሻዬ አነሰኝ አሀሀሀ አብሬያት አድጌ አምናኝ ተማምኛት እህህህ ለሰርጓ ተጠራሁ ለሌላ ሲድሯት ለሌላ ሲድሯት የሷ ወግ የኔ ሀዘን አ ተገጣጠመና የኔ ሸጋ ሰርገኛው አዘነና ሁለት ሆድ ሆነና የኔ ቆንጆ ባልእንጀራ አይግፋሻ ተብሎ ሲዘፈን የኔ ሸጋ የኔን ማን አየል አይ የፍቅሬን ሰቀቀን የኔ ቆንጆ ወይ ይዤሽ መክረሜ ላትሆኚኝ ላልሆንሽ አልሰፋም ዙሪያዬ ባስጠይቅ አነስኩሽ ከዚ በላይ ምን ሊያሳዝን የሰው ነገር እድሜ የሰጠው ብዙ ይችላል ምን ቢቸገር በትዝታ ስኮራመት ያለአዛኝ ጣለቺኝ ትዳሯን ያሙቀው የምላትም የለኝ ጉብል የሰርግሽ እለት ጥሪው ደርሶኛል አመስግኛለው ውቢት አዲሱ ቤትሽን የአለም ያርግልሽ መርቄሻለው ነጥለውሽ ከኔ ሰጡሽ ለሌላ ምን አደርጋለው
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏