እኔ ጥቁሬ ብስሬ ሆይ አንድ አንኳር ጨዋታ ኮኮቤ ነሽ ሌት አድማቂ ዙሪያው በራ ስትስቂ ሃ ለውበትሽ ምን ይደገስ ምን አድርጌ ባይንሽ ልንገስ ሃ ልብሽና ቀልብሽ ከሰማይ ሲርቅ ምን ሆኜ ልገለጥ ባይንሽ እንድደምቅ ላገኛት ነው እያልኩ ዋልኩኝ በሰመመን አግኝቼ እስከማቅፍሽ የቀን ህልሜን ልመን እና ባይንሽ ላልሞላ እና በጌጥ በልብሴ እና አስሬ ደጅሽ መመላሴ እና ተጋረደብኝ እና መላ እና ዘዴ እና አንቺን አፍቅሬ ሞኝ ሆንኩኝ እንዴ በአንድ እጇ አንባር አላት በአንድ እጇ የላትም አንደ ንጉስ ሀገር ሰው አይለያትም ወንዙ ሞልቶ ቢፈስ እሷ ምን ቸገራት እና ወዳጇ ብዙ ነው ወድቆ ሚያሻግራት ጨዋታ ኮኮቤ ነሽ ሌት አድማቂ ዙሪያው በራ ስትስቂ ሃ ለውበትሽ ምን ይደገስ ምን አድርጌ ባይንሽ ልንገስ ሃ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏