ተው ልመድ ገላዬ ገላዬ
ተው ልመድ ገላዬ
ሰው ልመድ ገላዬ
ትቶህ የሄደን ሰው ገላዬ
አትበል ከለላዬ ተው ልመድ ገላዬ
መውደድን ለራቀ ገፍቶ ለሄደ ሰው ገላዬ
ደግሞም የከዳህን በቃህ አታስታውሰው
የፍቅር ስሜቱ ካልሆነ አቻላቻ ገላዬ
ለሷም የጇን ይስጣት አታስብ ለብቻህ
አንግዲህ የሩቅ ሰው ተጓዥ አልናፍቅም
ቢጤየን መፈለግ ሳይሻል አይቀርም
የሄደን ሸኝቶ መናፈቅ መጨነቅ
ተው ልመድ ገላዬ በል ለራስህ እወቅ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ተው ልመድ ገላዬ
ሰው ልመድ ገላዬ
ትቶህ የሄደን ሰው ገላዬ
አትበል ከለላዬ ተው ልመድ ገላዬ
መውደድን ለራቀ ገፍቶ ለሄደ ሰው ገላዬ
ደግሞም የከዳህን በቃህ አታስታውሰው
የፍቅር ስሜቱ ካልሆነ አቻላቻ ገላዬ
ለሷም የጇን ይስጣት አታስብ ለብቻህ
አንግዲህ የሩቅ ሰው ተጓዥ አልናፍቅም
ቢጤየን መፈለግ ሳይሻል አይቀርም
የሄደን ሸኝቶ መናፈቅ መጨነቅ
ተው ልመድ ገላዬ በል ለራስህ እወቅ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏