✧ ቅዱሳን አምላክ ✧
ቅዱሳን አምላክ የመረጣችሁ
እጅግ ብዙ ነው ክብራችሁ
ጸሎታችሁም እረድቶኛልና
ለእናንተ ልስገድ ዝቅ ልበልና
ተክለሃይማኖት እረዳቴ ነህ
ከፈተና ውስጥ ታወጣኛለህ
በየ ደቂቃው በየ ሰዓቱ
ከእኔ አትለየኝ አድርገኝ ብርቱ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ሹመት ሽልማት ያልፋሉ ብለህ
የወጣትነት ፆር ሳይፈትንህ
በብዙ ስቃይ እንዳሳለፍከው
ጊዮርጊስ እርዳኝ እኔም ልለፈው
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ስምህ ሲጠራ አብሮ ይዘላል
ፈረስህ እንኳን ያመሰግናል
የእኔም ውዳሴ ከአንተ ትድረስ
ገባሬ ተአምር መርቆሬዎስ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ሰይጣንን ከአምላክ ላስታርቅ ብለሽ
ለሰው ልጅ ሁሉ ጥብቅና የቆምሽ
ክርስቶስ ሰምራ መምህርት ሆንሽኝ
ለሌላ ማሰብ ያኔ አስተማርሽኝ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ቅድስት አርሴማ ጸጋሽን አስቤ
ስነሳ አልኩሽ እርጂኝ እናቴ
ጠላት ቢጥርም እንድቆርጥ ተስፋ
ከደጅሽ ስደርስ ድካሜ ጠፋ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
የንስሐ ቃል ጮኸህ ለማድረስ
ዓለምን የናቅክ መጥምቁ ዮሐንስ
ከፊቴ ቀድመህ አግዘኝና
እንድጓዝ እርዳኝ በጽድቅ ጎዳና
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯
ቅዱሳን አምላክ የመረጣችሁ
እጅግ ብዙ ነው ክብራችሁ
ጸሎታችሁም እረድቶኛልና
ለእናንተ ልስገድ ዝቅ ልበልና
ተክለሃይማኖት እረዳቴ ነህ
ከፈተና ውስጥ ታወጣኛለህ
በየ ደቂቃው በየ ሰዓቱ
ከእኔ አትለየኝ አድርገኝ ብርቱ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ሹመት ሽልማት ያልፋሉ ብለህ
የወጣትነት ፆር ሳይፈትንህ
በብዙ ስቃይ እንዳሳለፍከው
ጊዮርጊስ እርዳኝ እኔም ልለፈው
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ስምህ ሲጠራ አብሮ ይዘላል
ፈረስህ እንኳን ያመሰግናል
የእኔም ውዳሴ ከአንተ ትድረስ
ገባሬ ተአምር መርቆሬዎስ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ሰይጣንን ከአምላክ ላስታርቅ ብለሽ
ለሰው ልጅ ሁሉ ጥብቅና የቆምሽ
ክርስቶስ ሰምራ መምህርት ሆንሽኝ
ለሌላ ማሰብ ያኔ አስተማርሽኝ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ቅድስት አርሴማ ጸጋሽን አስቤ
ስነሳ አልኩሽ እርጂኝ እናቴ
ጠላት ቢጥርም እንድቆርጥ ተስፋ
ከደጅሽ ስደርስ ድካሜ ጠፋ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
የንስሐ ቃል ጮኸህ ለማድረስ
ዓለምን የናቅክ መጥምቁ ዮሐንስ
ከፊቴ ቀድመህ አግዘኝና
እንድጓዝ እርዳኝ በጽድቅ ጎዳና
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯