የታመንክ የነፍስ ወዳጅ
የታመንክ የነፍስ ወዳጅ
የምሕረት አማላጅ
አንተ ነህ ገብርኤል
የምትቆም በቅድመ እግዚአብሔር
ነበልባሉን ውሃ አረከው
ሰንሰለቱን በጣጠስከው
የነደደው እሳት ጠፍቷል
ከእኛ ጋራ ገብርኤል ቆሟል
መላእክቱን በሰማይ ገብርኤል
እንዳረጋጋክ ገብርኤል
የአምላክን ሰው መሆን ገብርኤል
ለድንግል ነገርክ ገብርኤል
የአናብስቱን አፍ ዘጋኸው
ውህኒውን አናወጽከው
በሕይወት መንገድ የምትመራ
ለእግዚአብሔር ሕዝብ የምትራራ
መላእክቱን በሰማይ ገብርኤል
እንዳረጋጋክ ገብርኤል
የአምላክን ሰው መሆን ገብርኤል
ለድንግል ነገርክ ገብርኤል
ፀሎት ይዞ የሚወጣ
ምሕረት ይዞ የሚመጣ
ዘወትር የሚያይ የአምላኩን ፊት
ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት
መላእክቱን በሰማይ ገብርኤል
እንዳረጋጋክ ገብርኤል
የአምላክን ሰው መሆን ገብርኤል
ለድንግል ነገርክ ገብርኤል
በመዓልት እና በሌሊት
የሚያድነን ከጥፋት
ዙሪያችንን የሚሰፍር
የሚያማልድ ከእግዚአብሔር
መላእክቱን በሰማይ ገብርኤል
እንዳረጋጋክ ገብርኤል
የአምላክን ሰው መሆን ገብርኤል
ለድንግል ነገርክ ገብርኤል
ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የታመንክ የነፍስ ወዳጅ
የምሕረት አማላጅ
አንተ ነህ ገብርኤል
የምትቆም በቅድመ እግዚአብሔር
አዝ
ነበልባሉን ውሃ አረከው
ሰንሰለቱን በጣጠስከው
የነደደው እሳት ጠፍቷል
ከእኛ ጋራ ገብርኤል ቆሟል
መላእክቱን በሰማይ ገብርኤል
እንዳረጋጋክ ገብርኤል
የአምላክን ሰው መሆን ገብርኤል
ለድንግል ነገርክ ገብርኤል
አዝ
የአናብስቱን አፍ ዘጋኸው
ውህኒውን አናወጽከው
በሕይወት መንገድ የምትመራ
ለእግዚአብሔር ሕዝብ የምትራራ
መላእክቱን በሰማይ ገብርኤል
እንዳረጋጋክ ገብርኤል
የአምላክን ሰው መሆን ገብርኤል
ለድንግል ነገርክ ገብርኤል
አዝ
ፀሎት ይዞ የሚወጣ
ምሕረት ይዞ የሚመጣ
ዘወትር የሚያይ የአምላኩን ፊት
ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት
መላእክቱን በሰማይ ገብርኤል
እንዳረጋጋክ ገብርኤል
የአምላክን ሰው መሆን ገብርኤል
ለድንግል ነገርክ ገብርኤል
አዝ
በመዓልት እና በሌሊት
የሚያድነን ከጥፋት
ዙሪያችንን የሚሰፍር
የሚያማልድ ከእግዚአብሔር
መላእክቱን በሰማይ ገብርኤል
እንዳረጋጋክ ገብርኤል
የአምላክን ሰው መሆን ገብርኤል
ለድንግል ነገርክ ገብርኤል
ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️