ጥያቄ❓ከመመለስዎ በፊት የእለቱን ስንክሳር ይመልከቱ። ለምትሳተፉ ለሁላችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ቅዱስ አትናቴዎስ ወደ አባ ዕብሎይ ከላካቸው መነኮሳት ውስጥ የማይመደበው ማን ነው?
Poll
- ሀ. አባ ዮሐንስ
- ለ. አባ ፊቅጦር
- ሐ. አባ መቃርስ
- መ. አባ ኤስድሮስ